25/04/2023
ጥያቄ??????❓❓❓❓መልሱሱሱ... ኢየሱስ ጋር ነው።
ስንወጣ ጥያቄ❓
ስንገባ ጥያቄ❓
ስንሳራ ጥያቄ❓
ሳንሳራም ጥያቄ❓
ኖሮን ጥያቄ❓
ሳይኖራን ጥያቄ❓
ለብሰን ጥያቄ❓
ታሪዛን ጥያቄ❓
በልተን ጥያቄ❓
ተሪበን ጥያቄ❓
ያሰብንበትን ደርሰን ጥያቄ❓
ሰንደርስ ቀርተንም ጥያቄ❓
ተምራን ጥያቄ❓
ስለልተማራን ጥያቄ❓
ከሀገር ውጭ ወጥተን ጥያቄ❓
በሀገር ውስጥ ሆናን ጥያቄ❓
የጥያቄውውውው❓❓❓❓ ብዛትትትትትትትት...ሁፉፉፉፉፉ
የትም ብንዳርስ የትም የጥያቄቄቄቄቄ❓❓❓.. ብዛት እየሰፋና እየጨመረ ይሄዳል።ነገር ግን የጥያቄውን አይነት ላይተን አውቀን #ለሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ #በእርሱ #ፊት ብርክክ🙇👏🙏🙇🙇 ብለን ሸክማችንን ብናራግፍ ነው የምሻለን ቅዱስ ቃሉ እንደሚለን ።
ከጥያቄዎችችችችች ሁሉ የበላይ የሆናው ፦
#ኢየሱስ #ክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው።
የጥያቄዎችችችችች ሁሉ መፊቴም የሚገኛው
#ኢየሱስ #ክርስቶስ ጋር ብቻና ብቻ ነው።
የጥያቄዎችችችችች ሁሉ መልስ የሚገኛውም
#ኢየሱስ #ክርስቶስ ጋር ብቻና ብቻ ነው። “እናንተ #ደካሞች #ሸክማችሁ #የከበደ ሁሉ፥ #ወደ #እኔ #ኑ፥ #እኔም #አሳርፋችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28
1ኛ ጴጥሮስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
⁷ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና #የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
1 Peter 5 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ Humble yourselves therefore under the mighty hand of God, that he may exalt you in due time:
⁷ Casting all your care upon him; for he careth for you.
Typing...✏✏ by... TL(ተኬ) BELONGS TO JESUS
#ጥያቄአችሁን #ጌታ #ይመልስ