Ethiopian Artist Photograph

Ethiopian Artist Photograph Like Share በማድረግ � ለአርቲስቶቻችን ክብር እንግለፅላቸው፡፡?

  ።
07/15/2026




🎵 Best Ethiopian Classical Music Collection 🇪🇹Welcome to a timeles...

ጂጂ– ድምፅዋን ከኢትዮጵያ ወደ ዓለም ያደረሰችው ኮከብ‼️ጂጂ በትክክለኛ ስሟ እጅጋየሁ ሽባባው ተብላ ትጠራለች። በ1970ዎቹ መጨረሻ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዓለም ውስጥ ብቅ ብላ በልዩ ድምፅዋና ...
06/26/2026

ጂጂ– ድምፅዋን ከኢትዮጵያ ወደ ዓለም ያደረሰችው ኮከብ‼️

ጂጂ በትክክለኛ ስሟ እጅጋየሁ ሽባባው ተብላ ትጠራለች። በ1970ዎቹ መጨረሻ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ዓለም ውስጥ ብቅ ብላ በልዩ ድምፅዋና በባህላዊ ዜማዎችን ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር በማዋሃድ ፈጣን ዝና አተረፈች። በተለይ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከJazz፣ Soul እና World Music ጋር በማቀላቀል የራሷን ልዩ የሙዚቃ መንገድ ፈጠረች።

ከባለቤቷና ታዋቂው የሙዚቃ ፕሮዲውሰር ቢል ላስዌል ጋር በመስራት ሙዚቃዋን ወደ አሜሪካ፣ አውሮፓ እና ሌሎች የዓለም ክፍሎች አደረሰች። በ2001 የወጣው “Gigi” የተሰኘው አልበሟ በዓለም አቀፍ የሙዚቃ ገበያ ላይ ከፍተኛ ስኬት አስመዝግቧል።

ጂጂ ዛሬም ድረስ የኢትዮጵያን ባህል፣ ቋንቋ እና ሙዚቃ በዓለም ፊት በክብር የምታቆም አርቲስት ተብላ ትከበራለች። ብዙዎችም ድምፅዋን “ልብን የሚያረጋጋ የኢትዮጵያ ድምፅ” በማለት ይጠሯታል‼️

ሰምኑን ከታናሽ እህቷ ሶፍያ ሽባባው ጋር በድጋሚ ወደ ሚዲያ በመምጣቷ በአድናቂወቿ ዘንድ ከፍተኛ ደስታን ፈጥሯል❤️

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘ...
06/15/2026

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘገበ።

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት ነበር።

የድሮ ፒያሳ
06/13/2026

የድሮ ፒያሳ

ሜሪ ዲምፕል ልጇን አስመርቃለች Congratulations በሏት 👏🏻🥂
06/12/2026

ሜሪ ዲምፕል ልጇን አስመርቃለች Congratulations በሏት 👏🏻🥂

06/12/2026

🤩

ይቺን ኳስ ስንት ብር ገዝታችኋታል
06/12/2026

ይቺን ኳስ ስንት ብር ገዝታችኋታል

የደሀ ቤትን ያፈረሰ ሳይሆን : ለድሆች ኮንደሚንየም የሚባል የጋራ መኖሪያ ቤት በቅናሽ ዋጋ ሰርቶ ያስረከበ በአካል ጉዳት በኤች አይቪ በሽታ ምክንያት እንደ ልብ ተዘዋውረው መነገድ ለማይችሉ ...
06/10/2026

የደሀ ቤትን ያፈረሰ ሳይሆን : ለድሆች ኮንደሚንየም የሚባል የጋራ መኖሪያ ቤት በቅናሽ ዋጋ ሰርቶ ያስረከበ በአካል ጉዳት በኤች አይቪ በሽታ ምክንያት እንደ ልብ ተዘዋውረው መነገድ ለማይችሉ

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመንገድ ዳር ላይ ኮንቲነር ሱቅ ሰርቶ እንዲነግዱ ያደረገ : በድፍን የአዲስአበባ እናቶች የተመረቀ ይህ የቀድሞ የአዲስአበባ ከንቲባ ማን ይባላል ?

 #በለሀገር
06/10/2026

#በለሀገር

Address

1076 Street
Finland, MN

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Artist Photograph posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share