Warseensa

Directions

Warseensa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Warseensa, Photographer, yoomiyyuu, Jimma.

አንዳንዴ ህጻናት ብቻቸውን ሲጫወቱ "የምናብ ጓደኛ" (Imaginary friend) ፈጥረው ያወራሉ። የዘንድሮው የፖለቲካ ጥምረትም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሰሞኑን የጥምረት ዜና ስናየው፣ አ...
20/09/2026

አንዳንዴ ህጻናት ብቻቸውን ሲጫወቱ "የምናብ ጓደኛ" (Imaginary friend) ፈጥረው ያወራሉ። የዘንድሮው የፖለቲካ ጥምረትም ከዚህ የተለየ አይደለም። የሰሞኑን የጥምረት ዜና ስናየው፣ አንደኛው ወገን የሰርጉን ወረቀት አሳትሞ፣ ዳስ ጥሎና ዘፋኝ ጠርቶ "እገሌን አግብቻለሁ" ብሎ ሲያውጅ፤ ስሟ የተጠራችው ሙሽራ ግን በጠዋቱ "በፈጠራችሁ እኔ አላውቀውም፣ በህልሜም አይቼው አላውቅ!" ብላ አደባባይ ላይ ስታዋርደው አየን። ኦላ (OLA) ያወጣው መግለጫ በትክክል ይህንን ነው የሚያሳየው። የሌለን ጓደኛ "አለኝ" ብሎ አየር ላይ መፎከር የፖለቲካ ኪሳራን እንጂ የጡንቻን መፈርጠም አያሳይም። ጥምረቱ የተመሰረተው በመሬት ላይ ሳይሆን፣ በፈራሚዎቹ ምናባዊ አለም ውስጥ ብቻ ነው

Ethiopia and BRICS Historic Partnership: A Geopolitical Triumph and Development Elevation! Ethiopia has achieved a strat...
14/09/2026

Ethiopia and BRICS Historic Partnership: A Geopolitical Triumph and Development Elevation!

Ethiopia has achieved a strategic diplomatic victory at the 18th BRICS Summit, highlighting a resilient economy, green development, technology transfer, sea access interests, and financial equity.

⛔ነዚ ፖለቲካዊ ፍጻመ ከም ሓደ ጥልቂ ናይ ሳይኮሎጂ መጽናዕቲ ውሰድዎ። ኣመራርሓታት ህወሓት ኣብ ቀጣን ገመድ (ስምምዕ ፕሪቶሪያ) ደው ኢሎም ናብ ገደል ንኸይወድቁ ይቃለሱ ኣለው። ብዘገርም ኩ...
07/09/2026

⛔ነዚ ፖለቲካዊ ፍጻመ ከም ሓደ ጥልቂ ናይ ሳይኮሎጂ መጽናዕቲ ውሰድዎ። ኣመራርሓታት ህወሓት ኣብ ቀጣን ገመድ (ስምምዕ ፕሪቶሪያ) ደው ኢሎም ናብ ገደል ንኸይወድቁ ይቃለሱ ኣለው። ብዘገርም ኩነታት ግን፣ ሚዛኖም ሓልዮም ናብ ሰላም ክንዲ ምሕላፍ፣ ኣብቲ ሓደጋ ደው ኢሎም ነንድሕዶም ክተሓናነቑ ጀሚሮም ኣለው።

📌ዓለም-ለኸ ማሕበረሰብ ካብ ታሕቲ ኮይኑ ናይ ግብረ-ሽበራ ፍረጃ ሰይፉ ኣብሊሑ ይጽበዮም ኣሎ። "ምትሕብባር" ኢሎም ዝጸውዕዎ ፖለቲካዊ ክሕደት ኣብ ውሽጦም ዘሎ ናይ ስልጣን ቁርቁስን ድኻምን ካብ ምቅላዕ ወጻኢ ዘምጽኦ ትርፊ የለን።

📍ናይ ህወሓት መቓብር ርሑቕ ኣይኮነን፤ እንታይ ደኣ ብመዓልቲ ኣብ ዘውፅእዎ ንሓድሕዱ ዝጋጨው መግለጽን ኣብ ዝገብርዎ ዝተጋግየ ውሳነን ናይ መቓብሮም ጥልቀት ባዕሎም ይውስኽዎ ኣለው። ኣዝዩ ልዑል ብባዕልኻ ዓርሰ ምትእምማን ዝተሰነየ፣ ግን ድማ መወዳእትኡ ብዝኸፍአ ፖለቲካ ነብስኻ ምጥፋእ!

07/08/2026
05/06/2026
20/04/2026

የሀገር ካባ ለብሶ የመንደር ሰባኪ
መልዓክ መስሎ መጣ የሬሳ አምላኪ
ይከፈት መዝገቡ ታሪካችን ይታይ
ሀገር ማን ገነባ ማነው እና ገዳይ
ባንዳ ሀገር ስሸጥ ባልቻ በጎራዴ
ለይተን እንወቅ ጀግና እና ነጋዴ
ለሀገሩ ብሎ ህዎቱን የሰዋ
ይመስክር ታሪኩ ይናገር አድዋ
ምን ያረጋል ወሬ ቃላትን መደርደር
ሞትም አልፈራንም ወድቀናል ለሀገር
አፈር እየላሰን አበቃን ለበርገር
እኛ ያቀናነው ገና ታብባለች
ጨፍላቅዋ ሀገር እውነትም ሞታለች
ጨፍላቅዋ ሀገር እውነትም ሞታለች::!

Address

Yoomiyyuu
Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Warseensa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category