Berihun Atinaf

Berihun Atinaf ✨መግቢያም መውጫም "በር" ነው!
በተለይ የባህር ✨ media
(3)

እንጅባራ ዩኒቨሲቲ ዋና በር ግራና ቀኝ የፈረሰኞች ሀውልት ሲቀመጥ
10/05/2026

እንጅባራ ዩኒቨሲቲ ዋና በር ግራና ቀኝ የፈረሰኞች ሀውልት ሲቀመጥ

03/05/2026

የቴዲ ሙዚቃ መዝሙር/መንዙማ ነው። እላለሁ ሁሌ🤔
ይሄው ኡስታዝ ያሲን ኑር አረጋገጠልን👂

01/05/2026

#የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ
@ምሳሌ ሚዲያ

26/04/2026

በይፋ ዛሬ ሥራ ጀምሯል👍

26/04/2026

እንዲህም አለ?

📸 የክስመት ዜና ለእንጅባራና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! 📸​በጥራት እና በዘመናዊነት ተወዳዳሪ የማይገኝለት ኢግል ፎቶግራፊ (Eagle Photography) ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 18 ቀን 2018...
26/04/2026

📸 የክስመት ዜና ለእንጅባራና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ! 📸
​በጥራት እና በዘመናዊነት ተወዳዳሪ የማይገኝለት ኢግል ፎቶግራፊ (Eagle Photography) ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ስራ ይጀምራል!
​አግል ፎቶ በሳሙኤል ህትመትና ማስታወቂያ ስር የሚገኘው ስቱዲዮችን እጅግ ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖች በመታገዝ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ጥራት ያለው የፎቶ አገልግሎት ጀምረናል።
​ትውስታዎችዎን በኪነ-ጥበብ የሚያሳምሩ ባለሙያዎቻችን ዝግጁ ሆነው ይጠብቅዋታል።
​📍 አድራሻችን፦
እንጅባራ ከተማ፣ ወደ ቻግኒ መውጫ፣ ሙዳዬ ኮሌጅ ፊት ለፊት።
​"ትውስታዎችዎን በንስር ዓይን ይመልከቱ!
#እንጅባራ #ፎቶግራፊ

17/04/2026

#መረባ

 #ስምምነ👌ቴዲ አፍሮና ጂጂ ብሔር የላቸው። ቴዲ ለእኔ ብሔር አልዘፈንም ለእኔ ብሔር አልዘፈነም እያላችሁ የምትቀባጥሩ ሰዎች በሚናችሁ።እደግመዋለሁ ቴዲና ጂጂ ስለሰው፣ ስለሀገር፣ ስለ አንድነ...
17/04/2026

#ስምምነ👌
ቴዲ አፍሮና ጂጂ ብሔር የላቸው። ቴዲ ለእኔ ብሔር አልዘፈንም ለእኔ ብሔር አልዘፈነም እያላችሁ የምትቀባጥሩ ሰዎች በሚናችሁ።
እደግመዋለሁ ቴዲና ጂጂ ስለሰው፣ ስለሀገር፣ ስለ አንድነት፣... ብቻ የሚዘምሩ ኢንተናሽናል ዘፋኝ ናቸው አራት ነጥብ
ሰሚ ሳይሆን አድማጭ ሁኑ እስቲ፤ የማዳመጥ ዘግመለውጥ ያልጨረሳችሁ ካላቸው ስትጨርሱ ብትተቹ ይሻላል።

🎶🎶🎙️🎶🎙️🎶🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎼🎶🎙️"አባይ ለዘዴዉ በአፍ ይቀድማል አምኖ መከዳት እንዴት ያማል ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለትእንዴት ይችላል ዝም ማለት"🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
16/04/2026

🎶🎶🎙️🎶🎙️🎶🎶🎵🎶🎵🎶🎵🎼🎶🎙️"አባይ ለዘዴዉ በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት"
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

ይህ ሙዚቃ 1ኛ 💚💛❤️
16/04/2026

ይህ ሙዚቃ 1ኛ
💚💛❤️

Address

Injibara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Berihun Atinaf posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Berihun Atinaf:

Share

Category