Hadiya Pictures Gallery

Directions Website Contact the business

Hadiya Pictures Gallery Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hadiya Pictures Gallery, Photographer, Hr, Harar.
(1)

💥💥HADIYA💥💥
20/10/2026

💥💥HADIYA💥💥

Hadiya
19/10/2026

Hadiya

✨ እንኳን ለሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ አዲስ ዘመን መለወጫ "ፊተቴ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ #ፊተቴ  #የማረቆልዩወረዳ  #ባህልናቱሪዝም  #አዲስዘመን
16/10/2026

✨ እንኳን ለሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ አዲስ ዘመን መለወጫ "ፊተቴ" በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨

#ፊተቴ #የማረቆልዩወረዳ #ባህልናቱሪዝም #አዲስዘመን

12/10/2026
💥💥ድል ለሃዲያ ሆሳዕና💥💥
10/10/2026

💥💥ድል ለሃዲያ ሆሳዕና💥💥

የጎፈር ሜዳ ግድብ
07/10/2026

የጎፈር ሜዳ ግድብ

🚨 ለሚመለከተው አካል በሙሉ! የመግቢያ ዋጋ ማስተካከያ ይደረግ! 🚨በአቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም የሚካሄዱ የ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የመግቢያ ትኬት ዋጋ ከ...
07/10/2026

🚨 ለሚመለከተው አካል በሙሉ! የመግቢያ ዋጋ ማስተካከያ ይደረግ! 🚨

በአቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም የሚካሄዱ የ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የመግቢያ ትኬት ዋጋ ከስፖርት ወዳጁ አቅም በላይ እጅጉን የተጋነነ ሆኖ ወጥቷል።

የወጣው የጨዋታ መግቢያ ዋጋ፦
🥇 1ኛ ደረጃ፡ 1,000 ብር
🥈 2ኛ ደረጃ፡ 500 ብር
🥉 3ኛ ደረጃ፡ 200 ብር
⚽ 4ኛ ደረጃ፡ 100 ብር

ስፖርት ያለ ደጋፊ ውበት የለውም! ደጋፊው ቡድኑን በቅርበት እንዳይደግፍ የሚያቅብ ከፍተኛ ዋጋ ከመደደብ ይልቅ፣ የሁሉንም አቅም ያገናዘበ ፍትሃዊ ማስተካከያ እንዲደረግ እንጠይቃለን።

Address

Hr
Harar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya Pictures Gallery posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hadiya Pictures Gallery:

Shortcuts

Share

Category