Wolaitta hagere

Wolaitta hagere Join in this page all of

ወዳጆቼ! ይህ ፎቶ ትናንት ጀምሮ ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቆታል፤ አይታችሁታል ብዬ አስባለሁ። 🤗ታሪኩ እንዲህ ነው፦ወንድማችን መኖሪያውን ደቡብ አፍሪካ አድርጎ ለብዙ ዓመታት ኖሯል። 'ሰው ...
24/02/2026

ወዳጆቼ! ይህ ፎቶ ትናንት ጀምሮ ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቆታል፤ አይታችሁታል ብዬ አስባለሁ። 🤗

ታሪኩ እንዲህ ነው፦
ወንድማችን መኖሪያውን ደቡብ አፍሪካ አድርጎ ለብዙ ዓመታት ኖሯል። 'ሰው ብቻውን መሆን የለበትም' ብሎ ትዳር ሊመሰረት ሲያስብ አንዲት ልጅ ተዋወቀ። በፍቅር ተስማሙ።

የወደፊት የልጆቹን እናት ለማምጣትም 1.2 ሚሊዮን ብር ከፍሎ ደቡብ አፍሪካ አስገባት። ኤርፖርት ድረስ አበባ ይዞ በጉጉት ጠበቃት። እሷም በሰላም ደረሰች፤ ወንድማችንም የናፈቃት የትዳር አጋሩን በማግኘቱ እጅግ ደስ አለው።

ግን... ነገሩ መልኩን ቀየረ! 🙄
ወዳጃችን ሰላም ሊላትና አበባ ሊሰጣት ሲቀርብ፤ እሷ ግን ግራ ገባት። 'እርስዎ ማን ነዎት?' ብላ ጠየቀችው። 'የኔ ውድ እኔ እኮ ባልሽ ነኝ!' ቢላት፤ 'እናቴ ድረሽልኝ!' ብላ መጮህና መሸሽ ጀመረች። 😳

ወዳጆቼ እንቀጥል ወይስ ይበቃል? . . ."
part2 በቅርብ ቀን

Address

Harar
192837

Telephone

+251993896356

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaitta hagere posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wolaitta hagere:

Share

Category