HARAR ROVER SCOUT

HARAR ROVER SCOUT this group uses for only for scout work

16/02/2025
በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል====================================================================================================⚜️...
08/12/2024

በዛሬው እለት በይፋ ተመርቋል
====================================================================================================
⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️
እንደሚታወቀው ለአመታት ትልቁ እቅዳችን የነበረው የካውንስላችንን ስያሜ, አርማ እና ማህተም መቀየር ጋር ተያይዞ ስንጠቀምበት የነበረውን አርማ እና ማህተም በዲጅታል መልክ እና ደረጃውን የጠበቀ የሎጎ |አርማ|የማህተም እና የክልላችንን የቆየ የስም ስያሜ በኢ.ስ.ማ ህግና ደንብ መሰረት ለማስተካከል የክልላችን የስካው ካውንስል አመራሮች ,የአደልት ስካውቶች እንዲሁም በካውንስሉ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና የተለያዩ አካላት በተገኙበት መሠረት ለወራት ጥናት ተደርጎበት እና ፀድቆ እየተሰራ መሆኑን ሁሉም የካውንስሉ አመራርና አባላት በተገኙበት በዛሬው እለት እሁድ 29/3/2017 ጠዋት ከ 3 ሰአት ጀምሮ ቢሮአችን በሚገኝበት በ አቦከር መሰናዶ ት/ት ቤት አዳራሽ የካውንስላችንን ስያሜ አርማና ሎጎ በይፋ ያናስመርቅን ሲሆን የስካውት ካውንስል ኮሚሽነሮች አደልት, ወጣትና ታዳጊ ስካውቶች በሙሉ በእለቱ የተለያዩ ንግግር እንዲሁም ሽልማት ተበርክተዋል::

⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️
⚜️የሐረር ከተማውና አካባቢው ስካውት ካውንስል

ሐረር
ህዳር 29-2017 አ.ም

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል ከሐረር ማርሽ ባንድና ከምስራቅ ዕዝ ጋር በመሆን ጀግና የምስራቅ ዕዝ ሙዚቀኞችን ዝክረ መታሰቢያ አከበረ ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️...
07/10/2024

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል ከሐረር ማርሽ ባንድና ከምስራቅ ዕዝ ጋር በመሆን ጀግና የምስራቅ ዕዝ ሙዚቀኞችን ዝክረ መታሰቢያ አከበረ ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️
=====================================================
ከረጅም ጊዜ በፊት የተጀመረው የጀግና ኢትድጵያውያን የምስራቅ ዕዝ ሙዚቀኞች የተቀበሩበት መቃብር የማደስና ቅርስን እንዲጠበቅ የማድረግ ስራ እቅድ የወጣው። መቃብሩም የፈራረሰና መንገድ ሆኖ የነበር ሲሆን የሐረር ሙዚቀኛ ማርሽ ባንድ እቅዱን በማውጣትና እንዲሁም ከምስራቅ ዕዝ ጋር አንድ ላይ በመሆን በትልቅ ሁኔታ በማደስ, በማሳመር እንዲሁም በአጥር በማጠር አሳምሮታል። ጀግና ሙዚቀኞችንንም የዝክረ መታሰቢያ ተከብሯል የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስልም በመጋበዝ አንድ ላይ በመሆን አክብሯል ⚜️

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል "የነገ ቀን" ደስ በሚል ሁኔታ አክብሯል ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️==============================================...
11/09/2024

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል "የነገ ቀን" ደስ በሚል ሁኔታ አክብሯል ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

==========================================================================
በሐረሪ ክልል "የነገ ቀን" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

ሐረር፤ ጳጉሜን 5/2016 (ኢዜአ)፦በሐረሪ ክልል "የነገ ቀን" በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።

“የዛሬ ትጋት፣ ለነገ ትሩፋት" በሚል መሪ ሐሳብ በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ዙሪያ በሚገኘው ኑር ፕላዛ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር በመዘመር ነው ቀኑ መከበር የጀመረው።

እንዲሁም በተማሪዎች የተሰሩ የፈጠራ ስራዎች ዐውደ ርዕይ በእንግዶቹ ተከፍቶ ለእይታ በቅቷል።

በስነ ስርዓቱም የክልሉ ከፍተኛና በየደረጃው የሚገኙ የአመራር አካላት፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ ተማሪዎችና ስካውቶች ተሳትፈዋል።

እኛ ስካውቶች ከአመት አመት በምንሰራቸው ጥሩ ስራዎችም ከ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል።

01/09/2024

⚜️ ልብስ የማልበስ ስራ ⚜️

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል ስካውቶች ለተቸገሩ ልብስ የማልበስ ስራ ሰርቷል ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️==========================...
01/09/2024

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል ስካውቶች ለተቸገሩ ልብስ የማልበስ ስራ ሰርቷል ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

======================================================

የሐረሪ ክልል ስካውት ካውንስል ለክረምት ከያዛቸው የበጎ ፈቃድ እቅዶች መካከል ልብስን አሰባስቦ በብርድ ለሚያድሩ የጎዳና ላይ ተዳዳሪዎች ልብስ የማልበስ ስሰራ ተሰርቷል።ከወዲሁ ሔንን ስራ ለመስራት አስበን ቤት ለቤት በመጣንበት ጊዜ የቻላቹትን ያላቹን ለደገፋቹን ግለሰቦች በሙሉ በስካውት ካውንስሉ ስም ላመሰግናቹ እወዳለሁ።

ስካውት ለተሻለ አለም ፋና ወጊ!!

23/08/2024

🌲🌿 ችግኝ ተከላ 🌱🌴

የሐረር ስካዉት አባላት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አከናወኑ ================================================================================የሐረር...
23/08/2024

የሐረር ስካዉት አባላት የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አከናወኑ

================================================================================

የሐረር ከተማ ስካዉት አባላት በዛሬዉ እለት በሐረር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት የችግኘ ተከላ ፕርግራም ያከናወኑ ሲሆን በችግኝ ተከላዉም ላይ የወጣት ስካዉት የታዳጊ ስካዉት እና የመደበኛ ስካዉት አባላት ተገኝተዋል::

በሐረር አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ስካውት ከከፍታ SOS እንዲሁም ከተለያዩ መሀበራቶች ጋር አከበረ ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️===================...
16/08/2024

በሐረር አለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ስካውት ከከፍታ SOS እንዲሁም ከተለያዩ መሀበራቶች ጋር አከበረ ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

======================================================

በዛሬው እለት አለም አቀፍ የወጣቶችን ቀን ስካውት ከሐረር የተለያዩ የበጎ አድራጎት መሀበራት ጋር አንድ ላይ በመሆን በSOS ግቢ ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። ቀኑንም ወጣቶችን በማነቃቃት ጨዋታዎችን በመጫወት ችግኝ በመትከል የተቸገሩትን በመመገብና ለተቸገሩ ሰዎች አልባሳትን በመስጠት ቀኑ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።

31/07/2024

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HARAR ROVER SCOUT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category