Photo ahadu

Photo ahadu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Photo ahadu, Photographer, Bahir Dar.

13/04/2020
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።ትንቢተ ኢሳይያስ 9 : ...
07/01/2020

ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
ትንቢተ ኢሳይያስ 9 : 6

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሰን።

23/10/2019

Photography Level👌

Love photography
07/10/2019

Love photography

29/09/2019

ራስን እንዴት መቀየር ይቻላል

ሕይወት በድንገተኛ አጋጣሚዎች ታጅባ መጓዟ የተፈጥሮ ግዴታ በመሆኑ በድንገት ሁሉም ነገር ቦታውን ሊለቅ ይችላል። በአጋጣሚዎች ሕይወት የመመሳቀሏን ያህል ቀን ጠብቆ ነገሮች የሚለወጡበት አጋጣሚ ይፈጠራል።

ዘመኑን ሙሉ የተረጋጋና ሰላም የሰፈነበት ኑሮ ሲመራ የነበረ ሰው ድንገት ሕይወቱ ተዘበራርቆ የማያውቀው ዓለም ውስጥ ሊገባ ይችላል። ታዲያ ከገባበት የችግር አዘቅት ለመውጣት የሚፈልግ ሰው ችግሩ በተከሰተባ ቸው ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ ማሰብና መፍትሔ ማፈላለግ ሰላማዊው ኑሮውን ለመመለስ ይጣጣራል። ከገባበት ችግር ለመውጣት ቀዳዳውን ማግኘት የተሳነው ሰው ደግሞ በሚወስዳቸው የተሳሳቱ እርምጃዎች ከዕለት ዕለት ችግሩን እያወሳሰበው ይሄዳል።

«ዊኪ ሃው» የተባለ ድረ ገጽ በሕይወት አጋጣሚ ከገቡበት ጥሩ ያልሆነ መስመር ለመውጣትና ራስን ለመቀየር የሚረዱ ነጥቦች ብሎ ያስቀመጣቸው እንደሚከተለው ቀርበዋል።

• ችግሮችን

መለየት

ችግሮችን መለየት እራስን ለመለወጥ በሚደረግ ጥረት ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል። ችግሩ ከታወቀ በኋላ «ለምን ሆነ፣ መቼ ሆነ፣ እንዴት ሆነ?» ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ይቻላል። የመፍትሔ ሰበብ ተገኝቶ ለውጥ እስኪመጣ የተፈጠሩ ችግሮችን መለየት ወሳኝ ነው። የችግሮቹ ምክንያት በግልፅ ከታወቀ መፍትሔ ይገኝለታል።

• ለራስ ሃሳብ

ቅድሚያ መስጠት

አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ችግር በሚያጋጥማ ቸው ወቅት ራሳቸው የሚያፈልቁትን ሃሳብ ከመከተል ይልቅ በሰዎች ሃሳብ መመራት ያዘወትራሉ። ራስን በመቀየር ሂደት ውስጥ ግን ከሰው ሃሳብ ይልቅ የራስን አእምሮ ተጠቅሞ የለውጥ መንገድ መፈለግ ይደገፋል።

• ሁኔታዎች መቀያየር እንደሚችሉ ማመን

እራሱን መለወጥ የሚፈልግ ሰው በነገሮች ቦታቸውን መልቀቅና መያዝ ያምናል። አሁን የተረጋጋ የሚመስል ነገር ከቀናት በኋላ እንዳልነበር ሊሆን ይችላል። ሁሉም ነገር ሊመጣ እንደሚችል፣ እንደሚያጋጥም የሚያምን ሰው ጊዜው ሲደርስ በሚከሰተው ነገር ካለመሸበሩ በተጨማሪ ሕይወቱ አይናጋም። ምክንያቱም ቀድሞ ሊመጣ እንደሚችል ያውቅ ነበርና።

• ታጋሽ መሆን

የታጋሽነት ጥበብ እራስን ለመቀየር ከሚያስፈልጉ ጥበቦች አንዱ ነው። ራሱን መለወጥ የሚፈልግ ሰው ሁሉንም እንዳመጣጡ መመለስና ሁሉንም መቻል አለበት። የሚያጋጥ ሙትን ችግሮች በፊት ከሚፈታበት በተሻለና ማስተዋል በተሞላበት መንገድ መፍታት ይጠበቅበታል። ለዚህ ደግሞ ትዕግስተኛ መሆን የግድ ነው።

Photography is an art of expressing events by using camera.
28/09/2019

Photography is an art of expressing events by using camera.

Address

Bahir Dar
6000

Telephone

+251922441238

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Photo ahadu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category