Tana Pictures - ጣና ፒክቸርስ

Tana Pictures - ጣና ፒክቸርስ በክልላችን እና በከተሞቻችን ያሉትን ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ መስዕቦች በፎቶ ግራፊ በማስተዋወቅ ማህበረሰቡ ስለአካባቢው በቂ እውቀት እንዲኖረው እናደርጋለን::

በክልላችን እና በከተሞቻችን ያሉትን ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ መስዕቦች በፎቶ ግራፊ በማስተዋወቅ ማህበረሰቡ ስለአካባቢው በቂ እውቀት እና ግንዛቤ እንዲኖረው ማድረግ በዚህም በክልላችን እና በከተሞቻችን ሊታወቁ እና ሊጎበኙ የሚችሉ ቦታዎችን በበቂ ሁኔታ ማስተዋወቅ፡፡ በተጨማሪም፣ ከተለያዩ አካቢዎች የሚመጡ ጎብኝ ማህበረሰቦች የክልሉን መስህብ ቦታዎችን በተሻለ ሁኔታ እንዲጎበኙ በማድረግ የክልሉ ነዋሪዎች እንዲጠቀሙ ማስቻል ነው፡፡

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tana Pictures - ጣና ፒክቸርስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share