Andbet wrklyem

Andbet wrklyem Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Andbet wrklyem, Photographer, Asosa Menaheriya, Asosa.

ከኔና አንቺ በቀርፍቅር ያደረገው አንድ አካል አንድ አምሳል በውን አይገኝምበምናብ ብቻ ነው ምድር ላይ የሚሳልየዘላለምሽ ነኝ በውስጥሽ የታተምሁየልቦናሽ ኩራት የነፍስሽ መመኪያለኔም በአለም ሳ...
24/05/2025

ከኔና አንቺ በቀር
ፍቅር ያደረገው
አንድ አካል አንድ አምሳል
በውን አይገኝም
በምናብ ብቻ ነው ምድር ላይ የሚሳል
የዘላለምሽ ነኝ
በውስጥሽ የታተምሁ
የልቦናሽ ኩራት የነፍስሽ መመኪያ
ለኔም በአለም ሳለሁ
የህይወቴ ስፍር አንቺ ነሽ መለኪያ
እናም አለምዬ
እግዜር ባርኮ ይስጠን
ፍቅርና ጤናን ሁሉን በየፈርጁ
ነፍስሽና ነፍሴ
ባንድ ተዋህደው ለዘላለም ያርጁ።

30/03/2025

በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለ1446 ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ::

በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።

መልካም በዓል!
ኢድ ሙባረክ!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

20/02/2025

Welcome to my official channel! I'm Fraol Eticha, a billionaire dedicated to empowering lives and giving back. On this channel, I share insights on wealth-building, personal growth, and inspiring stories of charity. Join me to achieve financial freedom and create a legacy of impact!

Zoom pictures           We capture your feeling          Call us 0928387777                      0984946494አድራሻ :አሶሳ አንዋ...
27/06/2024

Zoom pictures
We capture your feeling
Call us 0928387777
0984946494
አድራሻ :አሶሳ አንዋር ፊት ለፊት ቅሳነት{ንጋት} የገበያ ማዕከል

Zoom pictures           We capture your feeling          Call us 0928387777                      0984946494አድራሻ :አሶሳ አንዋ...
18/05/2024

Zoom pictures
We capture your feeling
Call us 0928387777
0984946494
አድራሻ :አሶሳ አንዋር ፊት ለፊት ቅሳነት{ንጋት} የገበያ ማዕከል

Address

Asosa Menaheriya
Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andbet wrklyem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Andbet wrklyem:

Share

Category