Philadelphia Digital Photography

Philadelphia Digital Photography Specialist on Photography and Videography

Borana National Park
30/05/2022

Borana National Park

30/05/2022

Hello

13/09/2021

Like it,you will love it

04/09/2021

LIKE IT,YOU WILL LOVE IT!
11/08/2020

LIKE IT,YOU WILL LOVE IT!

የኢትዮጵያ ዋና ዋና የእምነት ተቋማት በሰላም፣ በማኅበራዊ ደኅንነት፣ በሥነ ምግባርና በዘላቂ ልማት በጋራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ ውይይት አድርገናል።ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ  ቤተ ክርስቲያን...
15/05/2020

የኢትዮጵያ ዋና ዋና የእምነት ተቋማት በሰላም፣ በማኅበራዊ ደኅንነት፣ በሥነ ምግባርና በዘላቂ ልማት በጋራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ ውይይት አድርገናል።

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ ከኢትዮጵያ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አባቶች ጋር በስፋት ተነጋግረናል ።
በውይይቱ ላይ በእምነት ተቋማት መካከል አልፎ አልፎ የሚከሠቱትን ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል መንገድ ለመዘርጋት፣ የሕዝቡን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ዐቅምን አቀናጅቶ ለመፍታት፣ ለአደጋ ጊዜ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጠንካራ ተቋም በጋራ ለማቆም፣ በሕዝቦች መካከል መግባባትና አንድነት ለማምጣት ተቀናጅቶ ለመሥራት፣ ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ የልማት ሥራዎችን በትብብር ለማከናወን፣ እንዲሁም የትውልዱን ሥነ ምግባር በጋራ ለመቅረጽ ሐሳብ ተለዋውጠናል።

የእምነት ተቋማት ያላቸውን መዋቅር ፣ ተሰሚነት፣ የሰው ኃይልና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጋራ ካቀናጁት የውጭ እጅ የምንጠብቅባቸውን ብዙ ችግሮች መቅረፍ እንደሚችሉ ገልጠዋል። ለዚህ ደግሞ ልዩነትን አክብሮ፣ የፖለቲካና የእምነት ድንበሮችን ጠብቆ፣ ነገር ግን ተጋግዞና ተናብቦ መሥራት ይገባል ሲሉ ሐሳብ ሰጥተዋል።

ከትናንት ይልቅ ዛሬና ነገ ላይ ማተኮር፣ ከግጭቶች ይልቅ በጋራ ዕሴቶቻችንና ዐቅሞቻችን ላይ መተባበር ኢትዮጵያ ዛሬ የምትፈልገው ነው። የእምነት ተቋማት በተቋም ምሥረታ ያላቸውን ልምድ በመጠቀም፣ በትምህርት፣ በጤና፣ በአደጋ ሥራ አመራር፣ በድህነት ቅነሳ፣ በርዳታና በሥነ ምግባር ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ ጠንካራ ሀገራዊ ተቋማትን በጋራ ቢመሠርቱ፤ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ እንደሚተርፉ እምነቴ ነው። ሚንስትር

Photo by Mengistu Humne Tolla
23/03/2020

Photo by Mengistu Humne Tolla

Photo By Mengistu Humne Tolla
13/03/2020

Photo By Mengistu Humne Tolla

ROAD CONSTRUCTION OFF THIKA SUPER HIGHWAY-KIAMBU COUNTY
06/03/2020

ROAD CONSTRUCTION OFF THIKA SUPER HIGHWAY-KIAMBU COUNTY

Photo by Mengistu Tolla
16/12/2019

Photo by Mengistu Tolla

Address

Addis Ababa

Telephone

+251191138341

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Philadelphia Digital Photography posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Philadelphia Digital Photography:

Share

Category