Yohannes Solomon

Yohannes Solomon poli johnny � fashion

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ✞ እንኳን ለአስተርዮ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁየድንግል ማሪያም ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለየን🙏❤️
28/01/2025

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ✞ እንኳን ለአስተርዮ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ

የድንግል ማሪያም ጥበቃዋና ምልጃዋ አይለየን🙏❤️

ዛሬ ልደቴ ነው🎉🍻 ʜᴀᴘᴘʏ ʙɪʀᴛʜᴅᴀʏ ᴛᴏ ᴍᴇ 🍻በኖርኩባቸው ጥቂት አመታት ውስጥ በርካታነገሮችን አይቻለው::በህይወቴ ብዙ የማይመቹ ፣ ያዘንኩባችው ቀናቶች ነበሩ ፤ ደሞ ደስ ያሉኝ የሳ...
12/01/2025

ዛሬ ልደቴ ነው🎉

🍻 ʜᴀᴘᴘʏ ʙɪʀᴛʜᴅᴀʏ ᴛᴏ ᴍᴇ 🍻

በኖርኩባቸው ጥቂት አመታት ውስጥ በርካታነገሮችን አይቻለው::በህይወቴ ብዙ የማይመቹ ፣ ያዘንኩባችው ቀናቶች ነበሩ ፤ ደሞ ደስ ያሉኝ የሳኩባቸው ቀናት ነበሩኝ ፤
በሚለዋወጡ ሁኔታዎች ውስጥ የማይለዋወጠው
እግዚአብሄር ሁሉን አሳለፈኝ ! ተመስገን !
እግዚአብሔር በምህረቱ ተጨማሪ አመታትን ተጨማሪ ቀናቶችን ጨምሮ ስለሰጠኝ ሁሌም አመሰግነዋለው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን አመታቶችም አልፈው ዛሬ ላይ ደርሻለው❤🥰

Happy birthday to my humble self, all glory belongs to God Almighty for his grace and love towards my life, I wish myself long life, may God give me reasons to smile always.
Today I celebrate another stage of my life: filled with love and happiness! Happy birthday to me!

#ልደት

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ 🙏🏽🙏🏽
07/01/2025

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ 🙏🏽🙏🏽






ያልውደቅነው በእግዚአብሔር እጅ ላይ ስለሆንን እንጂ እንቅፋት ጠፍቶ አይደለም ♥️🙏 #ኦርቶዶክስ
20/11/2024

ያልውደቅነው በእግዚአብሔር እጅ ላይ ስለሆንን እንጂ እንቅፋት ጠፍቶ አይደለም ♥️🙏

#ኦርቶዶክስ

እንኳን አደረሳችሁ ❤️🙏
09/05/2024

እንኳን አደረሳችሁ ❤️🙏

ቅዳሜ ስዑር (የተሻረው ቅዳሜ) ተሻግረን ትንሳኤውን ልናበስር ከዋዜማው በር ላይ ነን ለትንሳኤው ያብቃን❤🙏📷
04/05/2024

ቅዳሜ ስዑር (የተሻረው ቅዳሜ) ተሻግረን ትንሳኤውን ልናበስር ከዋዜማው በር ላይ ነን ለትንሳኤው ያብቃን❤🙏

📷

ጥምቀት❤🙏
21/01/2024

ጥምቀት❤🙏

በጣም ያሳዝናል !ነብስ ይማር !😭
14/01/2024

በጣም ያሳዝናል !

ነብስ ይማር !😭

በዛሬው ዕለት ጥር 4 1992 ወደዚች ምድር ተቀላቀልኩ መወለዴን እንደዚህ ወድጄዉ አላውቅም❤🙏በእድሜ ላይ እድሜ የጨመርክልኝ ለዚህ ያበቃኸኝ በህይወቴ ሁሉ ቸርነትህ ያልተለየኝ የድንግል ማርያ...
13/01/2024

በዛሬው ዕለት ጥር 4 1992 ወደዚች ምድር ተቀላቀልኩ
መወለዴን እንደዚህ ወድጄዉ አላውቅም❤🙏
በእድሜ ላይ እድሜ የጨመርክልኝ ለዚህ ያበቃኸኝ በህይወቴ ሁሉ ቸርነትህ ያልተለየኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ስለ ሙሉ ጤንነቴ በብዙ ስለባረከኝ በህይወቴ ሁሉ ላሳካኸልኝ ሞክሬ ላቃተኝ ነገር ሁሉ ፈጣሪዬ ክበር ተመስገንልኝ በቸርነትህ በዘመኔ ላይ ዘመን የጨመርክልኝ አምላከ ተመስገንልኝ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል❤️🙏

መልካም ልደት ለእኔ 🍰🎂

#ልደት #ኦርቶዶክስ ♥♥❤💝☝💒🙌🙌🙌 💒❤🙏 #መድሀኒአለም #ማርያም ✝

እንኳን ለ19 ነኛው አመትህ አደረሰክ ጆዬ😂🤙መልካም ልደት ❤🍰 ለኔ            #ልደት
12/01/2024

እንኳን ለ19 ነኛው አመትህ አደረሰክ ጆዬ😂🤙

መልካም ልደት ❤🍰 ለኔ


#ልደት

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ ❤የገና ዋዜማየጌታን ልደት በዝማሬ ❤🙏 #መድሀኒአለም  #ኦርቶዶክስ
06/01/2024

እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ ❤
የገና ዋዜማ
የጌታን ልደት በዝማሬ ❤🙏

#መድሀኒአለም #ኦርቶዶክስ

❤️🙏ኪዳነምህረት እናቴ  . . . . ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ . . የጎደለኝን ታውቂያለሽ . ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽለተጨነቃችሁ ሁሉ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አለሁ ትበላችሁ ✝️⛪💚💛❤️🙏
26/10/2023

❤️🙏ኪዳነምህረት እናቴ . . . . ሚስጥረኛዬ ጓዳዬ . . የጎደለኝን ታውቂያለሽ . ከአፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ
ለተጨነቃችሁ ሁሉ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አለሁ ትበላችሁ ✝️⛪💚💛❤️🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yohannes Solomon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category