Amazing world አስገራሚ ዓለም

Amazing world አስገራሚ ዓለም A page of amasing And funny pics,videos and qoutes. Welcome every body to be fun, amasing and refrash

14/12/2025

#ኔፓል

በሰሜን ኮሪያ👇¤ አንድ ሰው ከባድ ህግ ከጣሰ፣ እሱ ብቻ ሳይሆን ወላጆቹ እና አያቶቹም ለቅጣት ይዳረጋሉ።¤ በቀድሞ መሪዎች የሞት አመታዊ ክብረ በዓል ወቅት  መላው አገሪቱ በሐዘን እንድትቆይ...
14/12/2025

በሰሜን ኮሪያ👇
¤ አንድ ሰው ከባድ ህግ ከጣሰ፣ እሱ ብቻ ሳይሆን ወላጆቹ እና አያቶቹም ለቅጣት ይዳረጋሉ።

¤ በቀድሞ መሪዎች የሞት አመታዊ ክብረ በዓል ወቅት መላው አገሪቱ በሐዘን እንድትቆይ ይጠበቃል። በዚህ ወቅት መሳቅ፣ አልኮል መጠጣት ወይም ግብይት ማድረግ ሕገወጥ ነው።

ሁሉም ዜጎች በመንግስት ከተፈቀዱ የፀጉር አበጣጠሮች ውስጥ አንዱን መምረጥ አለባቸው (ለወንዶች 10፣ ለሴቶች ደግሞ 18 አማራጮች አሉ)። ከዚህ ውጪ ያሉ የፀጉር ስታይሎች የተከለከሉ ናቸው። ...

 #ስደተኞች የገነቧት አስገራሚ ከተማ!ከተማዋ የምህንድስና ብቃት የተገለጠባት በብዙዎች የምትጎበኝ ናት!ሙሉ በሙሉ የተገነባችውም ባህር ላይ ነው 😮 ግን እንዴት? መልሱን እና አስገራሚዋ የጣል...
13/11/2025

#ስደተኞች የገነቧት አስገራሚ ከተማ!
ከተማዋ የምህንድስና ብቃት የተገለጠባት በብዙዎች የምትጎበኝ ናት!

ሙሉ በሙሉ የተገነባችውም ባህር ላይ ነው 😮 ግን እንዴት? መልሱን እና አስገራሚዋ የጣልያን የባህር ላይ ከተማን ተመልከተናታል!

ይህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝ ቪድዮዎችን፣ አስገራሚ የፍቅር ታሪኮችን፣ ማራኪ ቦታዎችን ሊያስመለክታችሁ ተከፈተ፡፡የምንወዳችሁ የ AS HULU ቤተሰቦች፡ በቻናላችን እንድናቀርብላችሁ የምት...

https://youtu.be/iIjAwwx283w?si=nuUmLrxGh8fP4cAE
25/07/2024

https://youtu.be/iIjAwwx283w?si=nuUmLrxGh8fP4cAE

Hello there! Welcome to AS HULU! ሰላም እንኳን ወደ ኤ ኤስ ሁሉ በደህና መጣችሁ፡፡ ይህ ቻናል ወጣ ያሉ ድርጊቶችን፣ የተለያዩ አዝናኝ ቪድዮዎችን፣ አስገራሚ የፍቅር ታሪኮችን፣ ማራኪ ቦታዎችን ሊያስ...

https://youtu.be/23-RQBlB8EE
17/01/2024

https://youtu.be/23-RQBlB8EE

ቅዱስ ዮሐንስ ህዝቡን ሲያጠምቅ እንዲህ አላቸው ‹‹እኔ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ግን የሚበልጠኝ የጫማውን ማሰሪያ እንኳን ልፈታለት የማይገባኝ ይመጣል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ፣ በእሳት....

05/04/2023
😲😲😲 Giant ever!
05/04/2023

😲😲😲 Giant ever!

Donkey Tube | ebs | seifu on ebs | comedy | YouTube | shorts | Tik tok | love story | ethiopian love story | salon tube | AS production ethiopia | sle fikr |...

Eyayu fenges, one of the best theatre in Ethiopia.
01/03/2023

Eyayu fenges, one of the best theatre in Ethiopia.

ተወዳጁ እያዩ ፈንገስ! | ልካቸውን ያስታጠቀ ማሕበራዊ ሂስ! "Eyayu Fenges" Festalen.| Girum Zenebe | Bereket Belayneh.

01/01/2023

Smart than hard

01/01/2023

Tag your singl friend 😀

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amazing world አስገራሚ ዓለም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amazing world አስገራሚ ዓለም:

Share