Only Ethiopians dopez live in country

Only Ethiopians dopez live in country OMG le Enat kbr

Some of our artists
16/08/2019

Some of our artists

10/08/2019

ሠላምታ በግእዝ.....

ሴት፦በሐከ አኁየ?

ወንድሜ እንዴት አድርህ?❤

ወንድ፦እግዚአብሔር ይሰባሕ በሐኪ እኅትየ?

እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አደርሽ የኔ እኅት

ሴት፦መኑ ስምከ እኁየ?

የኔ ወንድም ስምህ ማን ይባላል

ወንድ፦ኤልያስ እሰመይ።ወመኑ ስመዚአኪ?

ኤልያስ እባላለሁ።አንችስ ማን ትባያለሽ

ሴት፦አስቴር እሰመይ

አስቴር እባላለሁ

ኤልያስ፦አስቴር እስፍንትውእቱ እድሜኪ?

አስቴር እድሜሽ ስንት ነው

አስቴር፦እድሚየ አሠርቱ ወሠለስቱ ውእቱ።ዘተወለድኩ በዐሠርቱ ምዕት ወተስዓቱ ምዕት ተሰዓ ወክልዔቱ ዓ.ም.

እድሜዬ ዐሥራ ሦስት ነው።የተወለድሁ በ1992 ዓ.ም.ነው።

አስቴር፦እስፍንት ውእቱ መዋዕልከ እድሜከ ኤልያስ?

ኤልያስ ያንተስ እድሜህ ስንት ነው

ኤልያስ፦እድሜየ መዋዕልየ አሠርቱ ወአሐዱ ውእቱ።ዘተወለድኩ በአሠርቱ ምዕትወተሰዓቱ ምዕት ተሰዓ ወሠለስቱ ዓ.ም.

እድሜዬ ዐሥራ አንድ ነው።የተወለድሁ በ1993 ዓ.ም.ነው።

አስቴር፦ስፍነ ክፍለ በጻሕከ?

ስንተኛ ክፍል ደርሰሀል

ኤልያስ፦ናሁ ሣልሳይ ክፍል ውእቱ።አንቲሰ ስፍነ ክፍለ በጻሕኪ?

አሁን ሦስተኛ ክፍል ነኝ።አንችስ ስንተኛ ነሽ

አስቴር፦አነኒ ከማከ ሣልሳይ ክፍል ውእቱ

እኔም እንደአንተ ሦስተኛ ክፍል ነኝ።

ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!!

*በቴሌግራም ያግኙን.https://t.me/ethioi

*በዚህ አጋጣሚ አዲስ በከፈትነው YouTube ቻናል አቡነ አብርሃም ስለ ጽርሐ ጽዮን ያስተላለፉት መልእክት አለ እናም የግእዝ ዩኒቨርስቲው እንዲገነባ የምትፈልጉ የቤተክርስቲያኒቷ ተቆርቋሪዎች፣በእምነታችሁ ጽኑ የሆናችሁ ባለማተቦች video እዩትና በምትችሉት መንገድ አግዙ።በዛው subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።

https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A

07/07/2019
04/06/2019
01/10/2017

Yⓔⓗⓘ ⓙⓔⓜⓐⓡⓐⓛⓢⓗ

Address

Addis Ababa

Telephone

+27765693397

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Only Ethiopians dopez live in country posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category