ነጭ ለባሽ

ነጭ ለባሽ Professional Photographer
Freelancer

22/02/2023
16/02/2023

አሸንፈናል! ፈጣሪ ይመስገን!
ለ ስራዉ በር ከፍተናል!

ለታሪክ ይመዝገብኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወደ ኢትዮጵያ የገባች በ34 ዓ.ም ነው። ከዛ ግዜ ጀምሮ አፋን ኦሮሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት ተነግሮ አያውቅም። እንደሁም ህግ ቤተክርስትያ...
12/02/2023

ለታሪክ ይመዝገብ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወደ ኢትዮጵያ የገባች በ34 ዓ.ም ነው። ከዛ ግዜ ጀምሮ አፋን ኦሮሞ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት ተነግሮ አያውቅም። እንደሁም ህግ ቤተክርስትያን ብሎ አማሪኛ ብቻ የቤተክህነቱ ቋንቋ እንድሆን ተወስኖ ነው ያለዉ።

እሱ እንደዝህ እያለ

በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ የካቲት 03፣ 2015 አፋን ኦሮሞ በቤተክህነት የሚዲያ መግለጫ ተሰጠበት። መግለጫ የሰጠው አባት ግን “እኔ እርቅ አልፈልግም” የሚሉ ሰው መሆናቸው አሳዝኖናል።

ከዝህ ላይ ሁለት ነገሮችን መገንዘብ ይቻላል
1፣ ቋንቋን የተመለከተ ህገ ቤተክርስትያን ተቀይሮ ካለው ነባራዊ ሁናቴ ጋር ሶስት እና ከዛ በላይ ቋንቋ የቤተክህነት ቋንቋ እንድሆን ማድረግ

2፣ አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የማይሄዱ ህግጋት መቀየር አለባቸው።

እግዝአብሔር ለሁሉም ልቦና ሰጥቶ ወደ መንገዱ ይመልሰን ዘንድ ፀሎታችን ነው።

ወስባት ለእግዝአብሔር።

ግልጽ ዉሸት------------ሁለቱም አካላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋ ገብቷል ለሁለቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ታረቁ" ነዉ ያላቸዉ የኦሮሚያ ሲኖዶስ እርምጃዉን ለተወሰነ ቀን በራሱ ካቆመ በኋለ ነብር...
11/02/2023

ግልጽ ዉሸት
------------
ሁለቱም አካላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋ ገብቷል
ለሁለቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩ "ታረቁ" ነዉ ያላቸዉ
የኦሮሚያ ሲኖዶስ እርምጃዉን ለተወሰነ ቀን በራሱ ካቆመ በኋለ ነብር ፍርድ ቤት "እስካሁን የያዛቹት ላይ ቆዩ ሌላ አትያዙ" ብሎ ያዘዘዉ!
ከዛ ዉጭ ሁሉም ዉሸት ነዉ! ነጭ ዉሸት!
---------------------------------------
ከፈለግን ጠዋት ይግባኝ አስገብታን መቀጠል እንችላለን!!

Amma Waan Nu Fakkatutti baane 🥰
09/02/2023

Amma Waan Nu Fakkatutti baane 🥰

Gammachuun Keessan Onnee Keenya Ibsa ♥️
09/02/2023

Gammachuun Keessan Onnee Keenya Ibsa ♥️

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነጭ ለባሽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category