Yeka Woreda 07 Communication

Yeka Woreda 07 Communication Yeka Sub City Wereda 07 Communication Is a 24 Hour Working Public Medical 🌍

11/08/2026

የካ ወረዳ 7 አስተዳደር ሞዴል ብሎክ
Yeka Woreda 07 Communication

09/08/2026
09/08/2026
የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ያዘጋጃቸው ሞዴል የሰንበት ገበያዎች ለነዋሪዎች አስተማማኝ አማራጭ እየሆኑ ይገኛሉ። Yeka Woreda 07 Communicat...
09/08/2026

የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር የኑሮ ውድነትን ለማቃለል ያዘጋጃቸው ሞዴል የሰንበት ገበያዎች ለነዋሪዎች አስተማማኝ አማራጭ እየሆኑ ይገኛሉ።
Yeka Woreda 07 Communication

እነዚህ ገበያዎች የደላሎችን ሰንሰለት በማስቀረት ምርቶች ከአምራቾች፣ ከአርሶ አደሮችና በቀጥታ ለሸማቹ እንዲቀርቡ ያደረጉ ሲሆን፤ አትክልትና ፍራፍሬዎችን፣ እህሎችን እንዲሁም እንደ ዘይት፣ ዱቄትና ስኳር ያሉ መሠረታዊ የፋብሪካ ምርቶችን በቅናሽ ዋጋ በአንድ ቦታ እንዲገኙ አመቻችተዋል።

07/08/2026
06/08/2026
 #ተምሳሌትYeka Woreda 07 Communication
06/08/2026

#ተምሳሌት
Yeka Woreda 07 Communication

የካ ወረዳ 07 ጤና ጣቢያ በራስ አቅም የገነባውን የለይቶ ማቆያና ማከሚያ ክፍል እና የወተት ላሞች እርባታ...

በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ!በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07  አስተዳደር በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ በሚል መሪቃል የ2018ዓ.ም የክረምት መርሀ-ግብር  የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ግንባታ ተጠ...
06/08/2026

በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ!

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በጎነት ለአዲስ አበባ ከፍታ በሚል መሪቃል የ2018ዓ.ም የክረምት መርሀ-ግብር የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤት ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሎል።

በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ቀጠና 1/2 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ አቅመ ደካማ የመኖሪያ ቤት እድሳት በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።

በቤት እድሳት ማስጀመሪያ መረሃ-ግብሩ ላይ የቀጠና አመራሮች እና በጎ ፍቃደኞች ተሳትፈዋል።

የቤት እድሳት መረሃ-ግብሩ ዋና ዓላማ መንግስት በአገር አቀፍ ደረጃ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ እየሰራ ያለውን መልካም ተግባር እንዲሳካ ለማድረግ የተሰራ ስራ መሆኑን ተገልጿል

ሀምሌ 30/2018ዓ.ም

Address

Around Signal Kibeb (101m)
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeka Woreda 07 Communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yeka Woreda 07 Communication:

Shortcuts

Share

Category