Abeniezer Studio

Abeniezer Studio በታማኝነት እና በቅንነት እርሶን ለማገልገል ሁልጊዜም ዝግጁ

13/06/2026
"አስቸኳይ የህይወት አድን ጥሪለዘማሪ ታሪኩ ይርጋ !"ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ባለ ትዳርና የሶስት ልጆች አባት ሲሆን የኮልፌ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪ ነው ላለፉት 20 ዓመታት በዝማሬና ...
15/04/2026

"አስቸኳይ የህይወት አድን ጥሪ
ለዘማሪ ታሪኩ ይርጋ !"

ዘማሪ ታሪኩ ይርጋ ባለ ትዳርና የሶስት ልጆች አባት ሲሆን የኮልፌ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ዘማሪ ነው ላለፉት 20 ዓመታት በዝማሬና በሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት፣ በከተማና በገጠር በመዟዟር ታማኝነቱን ያስመሰከረ አገልጋይ ነው።

በአሁኑ ወቅት በደረሰበት የካንሰር ሕመም ምክንያት አገልግሎቱን አቁሞ በሕክምና ላይ ይገኛል። በሀገር ውስጥ የሚቻለው ሕክምና ተሟጦ፣ በአስቸኳይ ወደ ሕንድ ሀገር ሄዶ እንዲታከም በሕክምና ባለሙያዎች ተወስኗል።

ለሕክምናውና ለተያያዥ ወጪዎች እስከ 10,000,000 (አሥር ሚሊዮን) ብር እንደሚያስፈልግ ተገምቷል። ይህንን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በቤተሰብ አቅም ብቻ መሸፈን የማይቻል በመሆኑ የሁላችንንም ርብርብ ይጠይቃል።

* በዝማሬውና በጸጋው የተገለገልን ወዳጆቹ ሁሉ በአንድነት እንድንቆም።
* በገንዘብ፣ በጸሎትና መረጃውን ለሌሎች በማጋራት የወንድማችንን ሕይወት እንድንታደግ።
* ታሪኩ ከሕመሙ ድኖ የሚወደውን ጌታና ሕዝብ በድጋሚ እንዲያገለግል እንረባረብ ።

ወንድማችንን በገንዘብ ለማገዝ ከታች የተቀመጡትን አካውንቶች ይጠቀሙ **

አዋሽ bank_013471746158501_ በለጡ ለማ

ንግድ bank_ 1000250377278 ታሪኩ ይርጋ
አቢሲኒያ bank _ 252686126 በለጡ ለማ
ጎ ፈንድሚ ሊንክ http://gofund.me/75fe8be7b
የሚዲያ የህክምና ገቢ አሰባሰቢዎች
ለበለጠ_ መረጃ
+251913-42-12-00- አገልጋይ ሰይፉ
+251913-70-66-25-ወንድም ዳንኤል

ቋንጤ ክሩሴድ መጋቢት 2018 ዓ.ም
03/04/2026

ቋንጤ ክሩሴድ መጋቢት 2018 ዓ.ም

Call us +251 91 124 6919Piazza, Next to Elpa Building Addis Ababa Ethiopiahttp://abeniezerpg.com
17/02/2026

Call us +251 91 124 6919
Piazza, Next to Elpa Building Addis Ababa Ethiopia
http://abeniezerpg.com

Call us +251 91 124 6919Piazza, Next to Elpa Building AddisAbaba Ethiopiahttp://abeniezerpg.com
12/06/2025

Call us +251 91 124 6919
Piazza, Next to Elpa Building Addis
Ababa Ethiopia
http://abeniezerpg.com

Address

Cherhcer
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abeniezer Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abeniezer Studio:

Share

Category