Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች

Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች Photography | Travel
ንጻሬ ማየት መታየት አስተያየት ንጸራ የዐይን ሥራ
ሥን/ነ-መልክ ውበት ደም ግባት ጌጥ ሽልማት ጥራት፣መልካምነት ደግነት በጎነት

01/06/2026

ያለ እንቅልፍ የሚነጉ ለሊቶች አሉ በስራ
39 የቀረፃ ሰዓት
work time on ዓለም ዓየሁ
we work 39 hour
#ቀርፆአደር🎥

01/06/2026

የምታውቁት ትንሹ ልጅ እዚህ ትልቅ ሆንዋል ለነገው ዛሬን እየለፋ ነው
ትላንት ትንሽ የተባለው ዛሬ ትልቅ ሰው
#ቀርፆአደር🎥

25/05/2026

አይቀርም !

የበአል ልዩ ትዕዛዞች እየተቀበልን ነው !የተፈጥሮ እና በሪቫን የሚሰሩ በፈለጉት ቀለም አማራጮች በፈለጉት መጠን በፈለጉት ብዛት እነሆ በብዙ አማራጮች በልዩ ትዕዛዞች አበባ እናቀርባለን በዚህ...
12/04/2026

የበአል ልዩ ትዕዛዞች እየተቀበልን ነው !
የተፈጥሮ እና በሪቫን የሚሰሩ በፈለጉት ቀለም አማራጮች በፈለጉት መጠን በፈለጉት ብዛት እነሆ በብዙ አማራጮች በልዩ ትዕዛዞች አበባ እናቀርባለን

በዚህ ስልክ ያገኙናል
Call and order
🤳+251961257652

የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሐዋርያቲሁ ከበበ እግረ አርዳኢሁ ኀጸበ ኮኖሙ አበ ወእመ  ወመሀሮሙ  ጥበበ ሃሌ...
10/04/2026

የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥነ ስርዓት
በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

ሐዋርያቲሁ ከበበ እግረ አርዳኢሁ ኀጸበ ኮኖሙ አበ ወእመ ወመሀሮሙ ጥበበ ሃሌ ሉያ።

#እምነት #ጸሎት #ቅዱስ




photographer Fasika Get
Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች

ካሜራ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር! 💔 | ዝነኛው ጥንዶች እና የፍቅር እጦት | MENA CINEMA | New Ethiopian Drama 2026በዚህ አዲስ የመና ሲኒማ (MENA CINEMA) አጭር...
27/02/2026

ካሜራ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር! 💔 | ዝነኛው ጥንዶች እና የፍቅር እጦት | MENA CINEMA | New Ethiopian Drama 2026

በዚህ አዲስ የመና ሲኒማ (MENA CINEMA) አጭር ድራማ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ዝነኛ የሆኑ እና ፍጹም ጥንዶች መስለው የሚታዩ ወጣቶች ከካሜራ በስተጀርባ ያላቸውን እውነተኛ ህይወት እንመለከታለን። በሚያማምሩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች መሃል የተደበቀው ብቸኝነት፣ የውሸት ፍቅር እና ዝነኝነት ያመጣው ምስቅልቅል ታሪክ።

ይህ ድራማ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናየው ነገር ሁሉ እውነት አለመሆኑን እና እውነተኛ ፍቅር ከ "Like" እና "Comment" በላይ መሆኑን የሚያሳይ አስተማሪ ታሪክ ነው።

MENA CINEMA brings original Ethiopian drama series for Ethiopians and the Ethiopian diaspora worldwide. Watch emotional, cinematic stories with new episodes every week 🇪🇹🎬.

📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ:

የኢንፍሉዌንሰሮች (Influencers) ስውር ህይወት

የዝነኝነት እና የፍቅር ግጭት

ከፎቶዎች ጀርባ ያለው እውነተኛ ብቸኝነት

✅ ሰብስክራይብ ያድርጉ: በየሳምንቱ የሚለቀቁ አዳዲስ እና አስተማሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ድራማዎችን ለማግኘት MENA CINEMAን ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ።

ካሜራ በስተጀርባ ያለው ሚስጥር! 💔 | ዝነኛው ጥንዶች እና የፍቅር እጦት | MENA CINEMA | New Ethiopian Drama 2026በዚህ አዲስ የመና ሲኒማ (MENA CINEMA) አጭር ድራማ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ዝነኛ የሆኑ እና ፍ....

በቅርብ ቀን በአዳዲስ ድራማ እየመጣን ነው እስቲ የዛሬው ተወዳጅ ድራማ እንዲለቀቁ 1k subscribe አስገቡት ቤተሰቦች
21/02/2026

በቅርብ ቀን በአዳዲስ ድራማ እየመጣን ነው እስቲ የዛሬው ተወዳጅ ድራማ እንዲለቀቁ 1k subscribe አስገቡት ቤተሰቦች

🎬 MENA CINEMA – Ethiopian Drama Channel MENA CINEMA is an Ethiopian drama channel created for Ethiopians at home and Ethiopians in the diaspora around the world. We bring you original Ethiopian drama series, emotional storytelling, and cinematic episodes that reflect our culture, families, love...

በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ጾመ ነነዌን አስመልክቶ ለሦስት ቀናት የተዘጋጀው ልዩ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ  ተጀመረ Fasika Get Fasika Photograp...
03/02/2026

በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ጾመ ነነዌን አስመልክቶ ለሦስት ቀናት የተዘጋጀው ልዩ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ ተጀመረ

Fasika Get
Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ፍኖተብርሃን ሰ/ት/ቤት

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fasika Photography ንጻሬ ምስሎች:

Share

Category