Ethio news

Ethio news � Rakkoo malee rakkataa hin jibbin! rakkataa kan jibbu gadheedha.hojjatee akka jijjiiramu gochuun

🇪🇹 Ethiopia’s Unique Landscape.Ethiopia’s dramatic landforms were shaped by powerful tectonic and volcanic activity duri...
15/04/2026

🇪🇹 Ethiopia’s Unique Landscape.

Ethiopia’s dramatic landforms were shaped by powerful tectonic and volcanic activity during the Cenozoic Era. The country features an impressive mix of highlands, plateaus, rugged mountains, deep river gorges, and lowland plains.

⛰️ Elevation ranges from 116 meters below sea level at the Dallol Depression to 4,620 meters above sea level at Ras Dashen, the nation’s highest peak.

About 56% of Ethiopia lies above 1,000 meters, earning it the nickname “Roof of Eastern Africa.” The elevated plateau is split diagonally by the Great Rift Valley, a massive geological system stretching from Syria to Mozambique across East Africa.

🌍 A land of altitude, diversity, and striking natural contrasts.🇪🇹👌

15/04/2026
“አምራች ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አይተኬ ሚና አለው”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)Ethio news
15/04/2026

“አምራች ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልጽግና አይተኬ ሚና አለው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Ethio news

15/04/2026

የላይቤሪያ ፕሬዝደንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ የነገ ብሩህ ተስፋ እየተሰራባት ወደ ምትገኘው ምድረቀደምት ኢትዮጵያ እንኳን በሰላም መጡ። ‎በቆይታዎ እጅግ ፍሬያማ ውይይት እንደሚኖረን እምነቴ ነው።

Pirezdaantii Laayibeeriyaa, Joseph Nyuma Boakai baga nagaan gara Itoophiyaa, biyya duree, abdiin egeree itti hojjetamaa jiru dhuftani. Wayita as turtanitti marii baay'ee milkaa'aa akka qabaannun amana.

Welcome to the Land of Origins where the future is taking shape, President Joseph Nyuma Boakai of the Republic of Liberia. I look forward to our fruitful engagements during the course of your stay.

"የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየተራመደ ይገኛል"ዐቢይ አሕመድ። ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉ...
15/04/2026

"የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየተራመደ ይገኛል"ዐቢይ አሕመድ። ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል።

የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።



ቀይ ባህር አሰብ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መንፈላሰሻ ነበር ፤ አሁንም የኢትዮጵያዊያን መንፈላሰሻ ይሆናል ። ታሪካችንን እናድሳለን !  #ፎቶ:- ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለስላሴና የኢትዮጵያ ሞገ...
27/08/2025

ቀይ ባህር አሰብ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መንፈላሰሻ ነበር ፤ አሁንም የኢትዮጵያዊያን መንፈላሰሻ ይሆናል ። ታሪካችንን እናድሳለን !

#ፎቶ:- ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለስላሴና የኢትዮጵያ ሞገስ የነበሩት የባህር ሃይል አዛዦቻችን በቀይ ባህር

Via: Jimma View

21/06/2025

Celebrating my 3rd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርጉትን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መ...
21/06/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የሚያደርጉትን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።
Abiy Ahmed Ali

ከብክለት ወደ ዉበት!!Faalama irraa gara miidhaginaa! ===========Ijaarsi isaa saffisaa kan jiru Misoomni qarqara Laggeen Shaggar...
21/06/2025

ከብክለት ወደ ዉበት!!
Faalama irraa gara miidhaginaa!
===========
Ijaarsi isaa saffisaa kan jiru Misoomni qarqara Laggeen Shaggar Inxooxxoo irraa hanga Paarkii Piikook dheerina kiloomeetira 21.5 fi hektaara 650 kan uwwisu misoomni isaa sadarkaa kana ga'ee jira.!

የኢትዮጵያ አየር ሃይል የአምስተኛ ትውልድ አካል የሆነ ሱክሆይ-30 (Sukhoi Su-30) የሚል ስያሜ የተሰጣቸው አዳዲስ የውጊያ ጀቶችን ከሩሲያ መረከብ ጀምሯል [አጠቃላይ ቁጥሩ በሚመለከተ...
21/04/2025

የኢትዮጵያ አየር ሃይል የአምስተኛ ትውልድ አካል የሆነ ሱክሆይ-30 (Sukhoi Su-30) የሚል ስያሜ የተሰጣቸው አዳዲስ የውጊያ ጀቶችን ከሩሲያ መረከብ ጀምሯል [አጠቃላይ ቁጥሩ በሚመለከተው አካል ይገለጻል]።

በተመሳሳይ ለጊዜው ስሙን ከማንገልጸው የአውሮጳ ሀገር AI ቴክኖሎጀ የታጠቁ የረቀቁ ሰው-አልባ በራሪዎችን በመረከብ ወደ ሃይል ስምሪት አስገብቷል። የኢትዮጵያ ድሮን አምራች ተቋም የሆነው Sky Win Aeronautics Industries Inc. ከአራት የአፍሪካ ሃገራት ጋር ወታደራዊ ቅኝትና ጥቃት ፈጻሚ ድሮኖች ሽያጭ ውል ያሰረ ሲሆን ለአንድ የአፍሪካ በገባው ውል መሰረት ማስረከብ ጀምሯል።

የምንደራጀው፣ የምንሰለጥነው፣ የምንታጠቀው እና 24/7 የወትሮ ዝግጁነታችንን የምናረጋግጠው ለመዋጋት ሳይሆን ውጊያን ለማስቀረት፥ ድንገት ጦርነት ከተከፈተብንም በአጭር ጊዜና ኪሳራ ድልን ለመቀዳጀት ነው።

🚁
ይኸው ነው !!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category