Revival Tv Network

Revival Tv Network እውነተኛ የወንጌል ራቫይቫል ይነሳል

 #መንግስት ለህዝቡ የገነባው አስገራሚው የአምልኮ አዳራሽ/church / ናጄሪያ🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬  ibom international worship center Nigeria  #የተገነባው በሀገሪቱ መንግ...
04/04/2024

#መንግስት ለህዝቡ የገነባው አስገራሚው የአምልኮ አዳራሽ/church /
ናጄሪያ🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬
ibom international worship center Nigeria
#የተገነባው በሀገሪቱ መንግስት ህዝቡ ጌታ ኢየሱስ በአንድነት እንዲያመሰግን ታስቦ ነው ።
👉 cost 32.2 billion Naira
Architectural .concept from airplane &fish
>5.5k seats
ህንፃው ብቻ ሳይሆን የህዝቡም ና የሀገሪቱ መንግስት ልብ ያስደንቃል 👍👍👍👍

https://youtu.be/6kpCe0WHk5w?si=6lbxdQcir2FJAmWcሁላችሁም ተባረኩ። አመሰግናችኋለሁ።የByቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት Revival Tv Network ቻናልን ሰ...
01/04/2024

https://youtu.be/6kpCe0WHk5w?si=6lbxdQcir2FJAmWc
ሁላችሁም ተባረኩ። አመሰግናችኋለሁ።
የByቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት Revival Tv Network ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡ ወንጌል ለዓለም ሁሉ መድሃኒት ነው! !

ሁላችሁም ተባረኩ። አመሰግናችኋለሁ።የByቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት GIZACHEW REVIVAL MEDIA NETWORK ቻናልን ሰብስክራ...

ይህንን ማየት እንዴት እድል ነው? መለያየት የሚባለው ስም ቀርቶ ኦርቶዶክስ ፥ ካቶሊክና የወንጌል አማኙ በጋራ የመፅሀፍ ቅዱስ ባለ ሀደራዎች ሆነው በጋራ ሲሰሩ እንደማየት ምን ያስደስታል ፥ ...
31/03/2024

ይህንን ማየት እንዴት እድል ነው? መለያየት የሚባለው ስም ቀርቶ ኦርቶዶክስ ፥ ካቶሊክና የወንጌል አማኙ በጋራ የመፅሀፍ ቅዱስ ባለ ሀደራዎች ሆነው በጋራ ሲሰሩ እንደማየት ምን ያስደስታል ፥ አንድ ያደረገን የልጁ የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር በህዝባችንም በዝቶ በጋራ የእግዚአብሄር መንግስት ሰራተኞች የአብ ልጆች እንድንሆን ይርዳን ። አባቶቻችን የእናንተ በረከት ያግኘን Amen TvEthiopia #የወንጌልድምፅ

The biblical definition of revival isThe word revival combines two Latin words, “vivo,” meaning to live, and “re” meanin...
28/03/2024

The biblical definition of revival is
The word revival combines two Latin words, “vivo,” meaning to live, and “re” meaning again. It's like a rebirth or a re-awakening, an invigorating experience where the Holy Spirit moves freely among believers, setting their hearts on fire for the Lord.

28/03/2024

ሁላችሁም ተባረኩ። አመሰግናችኋለሁ።የByቀኑ የሚለቀቁ ቪዲዮች እንዲደርሶት GIZACHEW REVIVAL MEDIA NETWORK ቻናልን ሰብስክራ...

✅ በጋሞኛና ወላይትኛ ቋንቋዎች መዝሙር የምሰራበትና በቀረችኝ ጥቂት እድሜ የአለምን ኮተት እርግፍ አድርጌ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ የምቀኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ፀልዩልኝ!        ...
27/03/2024

✅ በጋሞኛና ወላይትኛ ቋንቋዎች መዝሙር የምሰራበትና በቀረችኝ ጥቂት እድሜ የአለምን ኮተት እርግፍ አድርጌ ለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ የምቀኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም! ፀልዩልኝ!
እውቁ አርቲስት አስጌ ዳንዳሾ !

የእርዳታ ተማጽኖ  | ኤልዳና መስፍን የበኩር ልጄ ናት። 10 ዓመቷ ነው።መጀመሪያ እንዳመማት ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ገባች። ልጄ አልጋ ይዛ ሁለት ወራት፣ ከ15 ቀናት  ሕክምና አድርጋለች...
27/03/2024

የእርዳታ ተማጽኖ

| ኤልዳና መስፍን የበኩር ልጄ ናት። 10 ዓመቷ ነው።

መጀመሪያ እንዳመማት ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ገባች። ልጄ አልጋ ይዛ ሁለት ወራት፣ ከ15 ቀናት ሕክምና አድርጋለች።

ወደ ጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ሆስፒታል አመራን።

የጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶክተር ባህርማዶ ተጉዛ መታከም እንዳለባት አሳውቆናል።

ኮንደሚኒየም ቤት ነበርን። እርሱን ሽጠን እንዲሁም የአባቷ ቤተሰብ ገንዘብ ተጨምሮ ልጄ ታከመች።

አልዳነችም!

አሁን ልጄን የማሳክምበት ጥሪትም ሆነ ገንዘብ ምንም ነገር ከእጃችን የለንም።

አደባባይ ላይ - እርዱን ብለን
እኔ እናቷ፤
የኢትዮጵያ ህዝብ እማፀናለሁ።

እናት - እምነት መኮንን
+251-924- 552912

በእምነት መኮንን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000246339671

Address

Amade
Adama
801

Telephone

+251916033655

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Revival Tv Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Revival Tv Network:

Share

Category