ነጋሪት Negarit

ነጋሪት Negarit

23/08/2026

በኢትዮጵያ የ12ቱ ክልሎችና የዞኖች ስም ዝርዝር!

1. ትግራይ ክልል — 6 ዞኖች

ምዕራባዊ ዞን
ሰሜን ምዕራባዊ ዞን
ማዕከላዊ ዞን
ምስራቃዊ ዞን
ደቡባዊ ዞን
ደቡብ ምስራቃዊ ዞን

#መቀሌ ከተማ መስተዳድራዊ መዋቅር

2. አፋር ክልል — 6 ዞኖች

አውሲ ራሱ
ኪልበቲ ራሱ
ጋቢ ራሱ
ፋንቲ ራሱ
ሀሪ ራሱ
ማሂ ራሱ

3. አማራ ክልል — 14 ዞኖች

ሰሜን ጎንደር
ደቡብ ጎንደር
ምዕራብ ጎንደር
ማዕከላዊ ጎንደር
ምዕራብ ጎጃም
ምስራቅ ጎጃም
አዊ
ዋግ ህምራ
ሰሜን ወሎ
ደቡብ ወሎ
ሰሜን ሸዋ
አርጎባ
ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን
ሰሜን ጎጃም

4. ኦሮሚያ ክልል — 22 ዞኖች

ምዕራብ ወለጋ
ምስራቅ ወለጋ
ሆሮ ጉድሩ ወለጋ
ቄለም ወለጋ
ኢሉባቦር
ቡኖ በደሌ
ጅማ
ምዕራብ ሸዋ
ደቡብ ምዕራብ ሸዋ
ሰሜን ሸዋ
ምስራቅ ሸዋ
አርሲ
ምዕራብ አርሲ
ባሌ
ምስራቅ ባሌ
ምስራቅ ሐረርጌ
ምዕራብ ሐረርጌ
ጉጂ
ምዕራብ ጉጂ
ቦረና
ምስራቅ ቦረና
ሰሜራ/ሸገር ከተማ

5. ሶማሌ ክልል — 11 ዞኖች

አፍዴር
ዳዋ
ዶሎ
ፋፋን
ጃራር
ኮራሄ
ሊበን
ኖጎብ
ሸበሌ
ሲቲ
ኤረር

6. ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ክልል — 3 ዞኖች

አሶሳ
መተከል
ካማሺ

#ሁለት ልዩ ወረዳዎች ማኦኮሞና ፓዌ ልዩ ወረዳ

7. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል — 7 ዞኖች

ጉራጌ
ምስራቅ ጉራጌ
ሀዲያ
ስልጤ
ከምባታ
ሀላባ
የም

#ሶስት ልዩ ወረዳዎች: ጠምባሮ፣ ማረቆና ቀቤና

8. ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል — 12 ዞኖች

ወላይታ
ጋሞ
ጎፋ
ጌዴኦ
ደቡብ ኦሞ
አሪ
ኮንሶ
ጋርዱላ
ቡርጂ
አማሮ ኮሬ
ባስኬቶ
አሌ

9. ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል — 6 ዞኖች

ከፋ
ሸካ
ቤንች ሸኮ
ኮንታ
ዳውሮ
ምዕራብ ኦሞ

10. ጋምቤላ ክልል — 3 የአስተዳደር ክፍሎች

አኝዋክ
ኑዌር
ማጃንግ

#ኢታንግ ልዩ ወረዳ

11. ሲዳማ ክልል — 5 ዞኖች

ሰሜን ሲዳማ
ማዕከላዊ ሲዳማ
ምስራቅ ሲዳማ
ደቡብ ሲዳማ
ምዕራብ ሲዳማ/አዲስ የተደራጀ ክፍል

12. ሀረሪ ክልል —???????

08/08/2026
08/08/2026


======
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ዛሬ በተደጋጋሚ ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ አዘጋጅተን መተናል። ተከታተሉን❗️
የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
1. ቆጣሪ ቶሎ ቶሎ እየመለሰ ተቸግረናል መፍትሄ ካላችሁ እባካችሁ መላ በሉን?
2. ምጣድ ስንጠቀም ቆጣሪው ይመልሳል ምን ማድረግ አለብን?
3. ውሃ ማሞቂያው ሲሰካ ቆጣሪ ይመልስብናል። ምን ማረግ አለብን?
4.ከትላንት ምሽት ጀምሮ ቆጣሪው መልሷል። ለመመልስ ስንሞክር አልቻልንም ምን ማድረግ አለብን?ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉት ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ተጠይቀናል። ዛሬ ምክንያቶቹንና መፍትሄዎቹን እናያለን።
👉ሰርኪዩት ብሬከር ከዚህ ቀደምም እንዳየነው የኤሌክትሪክ መስመር ወይም ሰርኪዩት ላይ ችግር ወይም ጫና በሚኖር ጊዜ የኤሌክትሪክ ፍሰቱን በማቋረጥ ሰርኪዩቱን እና እቃዎቻችን ከአደጋ የሚከላከል መሳሪያ ነው።
👉ለብሬከር መመለስም ዋና ዋና ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው።
🔹 /
👉ይህ በብዛት የሚከሰት መሰረታዊ ችግር ሲሆን ቤታችን ውስጥ የምንጠቀማቸው እቃዎች የሚፈልጉት የሀይል መጠን ከቆጣሪያችን ብሬክር ሲበልጥ የኤሌክትሪክ ገመዶች ላይ ከፍተኛ ሙቀት በመፍጠር ጫና ያሳድራል። በዚህም የተነሻ የቆጣሪያችን ብሬክር ሊመልስ ይችላል። ነገር ግን ሲመልስብን እኛ መልሰን ስንመልሰው ለተወሰነ ደቂቃ ሊሰራ ይችላል።
#መፍትሄ:-
👉ከተቻለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ቆጣሪውን ወይም የቆጣሪውን ብሬከር መጠን እንዲጨምርልን መጠየቅ። በብዛት ለመኖሪያ ቤቶች የሚገጠሙት ብሬክሮች ባለ 25A ስለሆነ እንደ አስፈላጊነቱ ወደ 40A፣ 50A ወ.ዘ.ተ እንዲያሳድጉልን መጠየቅ።
👉ከለይ የጠቀስነውን መፍትሄ ማግኘት ካልቻልን ወይም እስከሚቀየርልን የምንጠቀማቸውን እቃዎች በማፈራረቅ መጠቀም። ለምሳሌ:- ቤታችን ውስጥ ምጣድ፣ ስቶቭ፣ ውሃ ማሞቂያ እና ሌሎችንም የምንጠቀም ከሆነ ሁሉንም በተመሳሳይ ሰዓት ከመጠቀም መቆጠብ። ይህም ማለት እንጀራ ጋግረን ስንጨረስ ስቶቭ መጠቀም ማለት ነው።
🔹 /
👉ይህ ደግሞ ሁለተኛው ምክንያት ሲሆን የሚከሰትበት ምክንያትም የሰርኪዩቶቻችን ኒውትራል እና ፌዝ መስመሮች እርስበርሳቸው ሲነካኩ ነው።
👉 በዚህ ምክንያት የመለሰ የቆጣሪ ብሬክር ለማብራት ወይም ለመመለስ ስንሞክር እጃችን ላይ ይመልሳል። መልሰን ለመያዝ ብንሞክር እሳት ይፈጥራል።
#መፍትሄ:-
👉እርስበርሳቸው የተገናኙትን ኒውትራል እና ፌዝ መስመሮችን ፈልጎ ማለያየት ነው። ነገር ግን ይህ የሚሆነው በሙያው በሰለጠነ ሙያተኛ መሆን አለበት።
🔹 /
👉ይህ ደግሞ በአቋራጭ ሰርኪዩት ምክንያት ከሚፈጠረው ምክንያት ጋር ተመሳሳይነት ሲኖረው በዋናነት የሚፈጠረው ፌዝ መስመሩ እና የቤታችን ግራውንድ ገሞዶች ሲነካኩ ወይም ከግራውንድ ገመድ ጋር የተገናኙ ብረትና የብረት በህሪ ያላቸውን እቃዎች ፌዝ መስመሩ ሲነካው ነው።
#መፍትሄ:-
👉 ይህ ችግር በሙያው በሰለጠነ ሙያተኛ ችግሩ የቱ ጋር እንደሆነ ከተለየ በኋላ ፌዝ እና ግራውንድ መሰመሮች እርስ በእርሳቸው እንዳይገናኙ በማድረግ ይስተካከላል።
👉እናመሰግናለን

08/07/2026
20ኪሜ ከማይሞላ ቦታ ላይ ማዕድናትን እየዛቀ ፈነጠዘና ገና ሁለት አመት ሳይሞላው ሕዝብ ላይ ፈነጨ❗️ በአንድ ወር ውስጥ ከ 100% በላይ ጭማሪውን ይሄ አሳረኛ ትውልድ ላይ በመደፍደፍ በፍጥ...
06/07/2026

20ኪሜ ከማይሞላ ቦታ ላይ ማዕድናትን እየዛቀ ፈነጠዘና ገና ሁለት አመት ሳይሞላው ሕዝብ ላይ ፈነጨ❗️ በአንድ ወር ውስጥ ከ 100% በላይ ጭማሪውን ይሄ አሳረኛ ትውልድ ላይ በመደፍደፍ በፍጥነት ዜጋ የካደ ድርጅት የለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ነው❗️❗️❗️4.

ከአንድ ግዙፍ ተቋም የማይጠበቅ አስነዋሪ ድርጊት ነው የተፈፀመው ሕዝባችንን በፍጥነት ከካዱት ድርጅቶች የመጀመሪያው እንደሆነ ይሰማናል ተቆጣጣሪ ያልነው የመንግስት አካልም በዝምታ ማለፉም አን...
04/07/2026

ከአንድ ግዙፍ ተቋም የማይጠበቅ አስነዋሪ ድርጊት ነው የተፈፀመው ሕዝባችንን በፍጥነት ከካዱት ድርጅቶች የመጀመሪያው እንደሆነ ይሰማናል ተቆጣጣሪ ያልነው የመንግስት አካልም በዝምታ ማለፉም አንዱ ተባባሪ መሆኑን ያመለክታል

ለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካ በፋብሪካው ያለውን ልክ ያልሆነ በጥቅማ ጥቅም የተጀቦነ ብልሹ አሰራርን ሊያስወግድ ይገባል። ሁሉም መኪና እና አሽከርካሪ ለስራ ነው የሚመጣ ለማግኘት ነው የሚወጣ ብልሹ አሰራር ዘርግታችሁ ልታማርሩት አይገባም።

ያለ ወረፋ በጥቅም ተደልለው መኪና እያስገቡ ያሉትን አጥርታችሁ ልታስወግዱ ይገባል። ሂዱ ስሚንቶ ፋብሪካ እንዴት በስርአት ይመራል የሚለውን ከሙገር ከሞሰሶ ተማሩ።

ሳምንት ያለፈው ወረፋ በመጠበቅ ላይ ያለ ባለበት ምንም ሰልፍ ሳይዙ እንደመጡ እያሳለፋችሁ በገንዘብ ተደልላችሁ እያስገባችሁ ያላችሁበት ሂደት ለዘርፉ የማይመጥን ተግባር ነው።

የለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካ ባለቤቶች የቦርድ አመራሮች ስራ አስኪያጆች ይህንን ልክ ያልሆነ የሙስና አሰራር ከምንጩ ከስሩ ልትነቅሉት ይገባል። የማንም ስርአት አልበኛ እና መሰኛ ፋብሪካውን ተጣብቁ ሊዘርፍ ሊመዘብር ስሙን ሊያጎድፍ አይገባም።

ይህንን ድርጊት እነማን ይፈፅማሉ እነማን ያለወረፈ መኪናን በማስገባት ተግባር ላይ ይሳተፋሉ የሚለውን በዝርዝር እንመለስበታለን መሻሻሎች ከሌሉ።

25/06/2026
መርሐቤቴ 1.ፌጥራ ጤ/ጣ ግንቦት 20/2018               2.አ/ከ/እ/ጠ/ሆ ግንቦት22/2018የዐይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ ስላለ ሼር በማድረግ መረጃውን ያድርሱ
11/05/2026

መርሐቤቴ 1.ፌጥራ ጤ/ጣ ግንቦት 20/2018
2.አ/ከ/እ/ጠ/ሆ ግንቦት22/2018
የዐይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ ስላለ ሼር በማድረግ መረጃውን ያድርሱ

🌺🎋🍒ሸዋን ላነሳሳው🌺🎋🍒አርብ በ23/06/18 በአባየ የዩቱብ ቻናል ይጠብቁን
30/04/2026

🌺🎋🍒ሸዋን ላነሳሳው🌺🎋🍒
አርብ በ23/06/18 በአባየ የዩቱብ ቻናል ይጠብቁን

Address

`Alem Ketema

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ነጋሪት Negarit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category