Waki

Directions Website

Waki 🎥Turning Moments Into Memories

09/24/2026

📍 Piyasa, Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹

Discover the vibrant heart of Addis Ababa! Piyasa is known for its lively streets, local shops, cafés, restaurants, nightlife, and the unique energy of the city. From everyday Ethiopian life to culture, food, and entertainment, Piyasa is a place where you can truly experience the atmosphere of Addis Ababa. ❤️🇪🇹

✨ A must-visit spot for anyone exploring Addis Ababa!

🤣ጉድ ሳይሰማ መስከረም ጠባ💏አሜሪካዊቷ በእድሜው 40 ዓመት የሆነውን ፍቅረኛዋን 'ጡት ለማጥባት' በየሁለት ሰዓቱ ሥራዋን ታቋርጣለች!በአሜሪካ አትላንታ የምትኖረው ጄኒፈር ሙልፎርድ የተባለች ...
09/24/2026

🤣ጉድ ሳይሰማ መስከረም ጠባ
💏አሜሪካዊቷ በእድሜው 40 ዓመት የሆነውን ፍቅረኛዋን 'ጡት ለማጥባት' በየሁለት ሰዓቱ ሥራዋን ታቋርጣለች!

በአሜሪካ አትላንታ የምትኖረው ጄኒፈር ሙልፎርድ የተባለች ሴት በየሁለት ሰዓቱ የምታከናውነውን ማንኛውንም ተግባር በማቋረጥ የ40 ዓመት ዕድሜ ያለውን ፍቅረኛዋን ብራድ ሊሰንን ታጠባለች።

ይህ ድርጊት በሕክምናው ዘርፍ ‘Adult Breastfeeding Relationship’ (የአዋቂዎች የጡት ማጥባት ግንኙነት) ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፥ ሴትዮዋ በጡቷ ምንም ዓይነት ወተት ባይኖራትም በየሁለት ሰዓቱ በሚደረግ ማነቃቃትና ልዩ የዕፅዋት ሻይ በመጠጣት ሰውነቷ ወተት ማመንጨት እንዲጀምር ለማድረግ እየጣረች ትገኛለች።

ጄኒፈር እንደገለጸችው ከሆነ ይህንን ውሳኔ የወሰደችው የሌሎች ሰዎችን ተመሳሳይ ተሞክሮ ካየች በኋላ በመካከላቸው የሚፈጠረውን ጥብቅ መንፈሳዊና ስሜታዊ ቁርኝት በመመኘት ነው። ለበርካታ ዓመታት ተመሳሳይ ፍላጎት ያለው አጋር ስትፈልግ ቆይታ በመጨረሻም የቆየ የትምህርት ቤት ፍቅረኛዋ ከነበረው ብራድ ጋር ስትገናኝ ሀሳቡን አቅርባለት እርሱም ወዲያውኑ ተስማምቷል።

ይህንን ድርጊት በሕዝብ ፊት ላለማድረግ ብትመርጥም፣ ፍቅረኛዋ ግን በሕዝብ ፊትም ቢሆን ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል። "በዚያ ወቅት ሙሉ በሙሉ አንድ እንሆናለን" የምትለው ጄኒፈር፣ ከዚህ ተግባር የሚገኘውን ሰላምና የእርስ በእርስ ቁርኝት የሚተካከል ምንም ነገር እንደሌለ ትናገራለች😂
አስባቹታል ልጅ ተወልዶ አባትና ልጅ
ሲጣሉ🤪

✅ምንጭ፦ Upsocl

በቻይና ውስጥ የተወለዱትን 2 መንትያ ልጆቹን ለመለየት የተቸገረው አባት የወሰደው እርምጃ ተመልከቱት🫰 😁
09/24/2026

በቻይና ውስጥ የተወለዱትን 2 መንትያ ልጆቹን ለመለየት የተቸገረው አባት የወሰደው እርምጃ ተመልከቱት🫰 😁

 ❓✋በጥንት ግብፃውያን በእባብ ተነድፎ የሞተ ሰው የዘላለም ህይወት ያገኛል ብለው ያምኑ ነበር። ስለዚህ እራሳቸው ሆን ብለው በመርዝኛ እባብ እያስነደፉ መሞት የተለመደ ድርጊት እንደ ነበር ከ...
09/24/2026

❓

✋በጥንት ግብፃውያን በእባብ ተነድፎ የሞተ ሰው የዘላለም ህይወት ያገኛል ብለው ያምኑ ነበር። ስለዚህ እራሳቸው ሆን ብለው በመርዝኛ እባብ እያስነደፉ መሞት የተለመደ ድርጊት እንደ ነበር ከታሪክ ለማንበብ ይቻላል፡፡

ለምሳሌ ታላቋ የውበት ንግስት እና የግብፅ ገዥ የነበረችው ኪልዮፓትራ የሞተችው ሆን ብላ በአባብ እራስዋን በማስነደፍ ነበር ይባላል🥲

አይጦች መሰቅ ይችላሉ 😁 ከሰው ውጪ ፣ አጥቢ እንስሳ ሆነው መሳቅ የሚችሉ አይጦች ብቻ ናቸው 😅
09/24/2026

አይጦች መሰቅ ይችላሉ 😁
ከሰው ውጪ ፣ አጥቢ እንስሳ ሆነው መሳቅ የሚችሉ አይጦች ብቻ ናቸው 😅

☝የሙሽሪት ውቡ ፏፏቴ❤️🇵🇪 Peru ውስጥ ያለው ፏፏቴ ባለው ለየት ያለ ቅርፅ ምክንያት '' ሙሹሪት ፏፏቴ '' ተብሎ ይጠራል 😁
09/24/2026

☝የሙሽሪት ውቡ ፏፏቴ❤️
🇵🇪 Peru ውስጥ ያለው ፏፏቴ ባለው ለየት ያለ ቅርፅ ምክንያት '' ሙሹሪት ፏፏቴ '' ተብሎ ይጠራል 😁

🥖  ❓ቱርክ በአለም ዳቦ በመመገብ የሚስተካከላት ሀገር የለም ።  በአማካይ አንድ ቱርካዊ በአመት 200 ኪ.ግ ዳቦ ይመገባል ። 🙄
09/24/2026

🥖 ❓

ቱርክ በአለም ዳቦ በመመገብ የሚስተካከላት ሀገር የለም ። በአማካይ አንድ ቱርካዊ በአመት 200 ኪ.ግ ዳቦ ይመገባል ። 🙄

09/23/2026

📍 Kebena, Addis Ababa 🇪🇹

One of the beautiful places to visit in Addis Ababa! 🌆✨ Enjoy the atmosphere, local culture, food, music, and the vibrant city life around Kebena. A great spot to explore and experience the real energy of Addis Ababa. ❤️🇪🇹

Ben Abeba, Lalibela, Ethiopia 🇪🇹An otherworldly restaurant perched on the edge of a jagged cliff next to a medieval holy...
09/23/2026

Ben Abeba, Lalibela, Ethiopia 🇪🇹
An otherworldly restaurant perched on the edge of a jagged cliff next to a medieval holy city.

Lalibela, ethiopia is a holy city, a UNESCO World Heritage site famous for its 12th century churches cut into the rock of the earth. On the opposite end of the architectural spectrum, just a short walk away, is Ben Abeba, a snail shell of a building that looks more like a spaceship landed on top of that rock.

Ben Abeba is a restaurant with wide-open spaces, located next to the historic architectural wonders of Lalibela. Perched high on a hill on the north side of town, it’s often described as looking like a bouquet of flowers or some sort of cooking pot.

📍Location: in northern Ethiopia, accessible by its small airport about 30 minutes outside of town.

አርብ እንገናኝ
09/23/2026

አርብ እንገናኝ

Address

Toronto, ON

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waki posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share