Edil pictures

Edil pictures Photo and video for birthday ,wedding for any festivals contact us

የዚያን ጊዜ  #1
30/06/2023

የዚያን ጊዜ #1

06/05/2023
በእምነት ሁሉ ይቻላል
26/12/2022

በእምነት ሁሉ ይቻላል

ምስጢር ነው
Edil

ምስጢር ነውEdil
26/12/2022

ምስጢር ነው
Edil

@ክርስትና የሚገኝበት የእግዚአብሔር ልጅነት Edil picturesHabtamu Teshome16/03/2015
26/11/2022

@ክርስትና
የሚገኝበት የእግዚአብሔር ልጅነት
Edil pictures
Habtamu Teshome
16/03/2015

   -ተለቋልhttps://youtu.be/lG5IE8NjsRIቤተኛም እንግዳም ማርያም ግጥም፡-ዲ.ን አቤል ፈታ // ዜማ፡-ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)// ድምጽ ቀረጻ፡-መለከት ስቱዲዮ // መሠንቆ፡-እን...
08/09/2022


-ተለቋል

https://youtu.be/lG5IE8NjsRI

ቤተኛም እንግዳም ማርያም
ግጥም፡-ዲ.ን አቤል ፈታ // ዜማ፡-ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)// ድምጽ ቀረጻ፡-መለከት ስቱዲዮ // መሠንቆ፡-እንዳልካቸው አዱኛ // ክራር፡-ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት // ዋሽንት፡-ኤልያስ ፍቃዱ // ቪዲዮ ቀረጻና ኤዲቲንግ፡-ሀብታሙ ተሾመ // አጃቢዎች፡- ዲ.ን በአምላክ ይልማ ፤ ዲ.ን አቤል ፈታ ፤ ዘማሪት ጸዳለ አማረ

ሔዋን ላላት እልፍኝ ለታላቁ አዳም
ለሰው ልጆች ኹሉ ላሉ በዚኽች ዓለም
ቤተኛም እንግዳም
ማርያም አንቺ ነሽ ፣ አንቺ ነሽ ማርያም

የዶኪማስ ተስፋ ሲጎድልበት ወይኑ
የንጽሕና ሙዳይ የኖኅ ቃልኪዳኑ
የአዳም ዘር ለምኖ አፍሮብሽ አያውቅም
በምልጃሽ የዳነው በሰማይ ከዋክብት ተሰፍሮ አያልቅም
ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ
እንግዳችን ነሽ በነጋ ቁጥር በየዘመኑ

ዳግማዊቷ ሔዋን የፍቅር ማኅደር
የመንግሥቱ መግቢያ አማናዊት በር
ርኅራኄ ልብስሽ ፍቅርም ልማድሽ ነው
በኃያል እምነትሽ ሥጋችንን ለብሶ አምላክን አየነው

ብንታረዝ ጸጋ ብንራብ ምግባችን
ቢጠማንም በአንቺ ይጠፋል ጥማችን
የጻድቃን ተስፋቸው እሙ ለአዶናይ
ተማጽነናል ባንቺ በሰጠሽ መሐላ ክፉ ሞት እንዳናይ

በፍቅሩ ስትጓዝ እስከ መስቀል ድረስ
መድኃኒት እናቱን የሰጠኽ ዮሐንስ
በቤታችን ፍቅርን እንድትሞላልን
እንግድነት ግባ ከልባችን ጠፈር ይዘሃት ድንግልን

#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #መዝሙር

#ማርያም #መዝሙር አዲስ ዝማሬ // ቤተኛም እንግዳም ማርያም // ጸጋ ሥላሴ(ዲ.ን) // New Mezmur By Tsega Silase ፡-ዲ.ን አቤል ፈታ // ዜ...

ሁሉን ስናደርግ እርሱ አብሮን ነበር  #እድለኛ ነበርንEdil pictures✍አዲስ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙርበልሳነ ሱራፊ ቲዩብ👌
26/07/2022

ሁሉን ስናደርግ እርሱ አብሮን ነበር
#እድለኛ ነበርን
Edil pictures
✍አዲስ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር
በልሳነ ሱራፊ ቲዩብ👌

እምዕቶነ እሳት ወዘይነድድ ነበልባል፤ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ገብርኤል፤ለኢየሉጣ ወለቂርቆስ ሕጻን ቅዱስ ዘአድኃኖሙ ገብርኤል።

ጥቁር በነጭ ላይነጭምበጥቁር  #ደምቀው ይታያሉበሞካሪ ፎቶ ሲወጣልህ  #እድል ነው #ደምቀህ ትታያለህEdil pictures
14/07/2022

ጥቁር በነጭ ላይ
ነጭምበጥቁር
#ደምቀው ይታያሉ
በሞካሪ ፎቶ ሲወጣልህ
#እድል ነው #ደምቀህ ትታያለህ
Edil pictures

 #እንጨት ነውብዙ መሆን ይችላል ።  # እኔ ለመጽሔቱ ሽፋን አደረኩት ብቻ እንፈላለግ   # አይሻልም
08/07/2022

#እንጨት ነው
ብዙ መሆን ይችላል ።
# እኔ ለመጽሔቱ ሽፋን አደረኩት
ብቻ እንፈላለግ
# አይሻልም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Edil pictures posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Edil pictures:

Share