ቴምር አሳምነው ፅጌ

ቴምር አሳምነው ፅጌ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቴምር አሳምነው ፅጌ, Photographer, Addis Ababa.

29/05/2026

ለዘመቻ አንሻ ሰይድ፦ የክተት ጥሪ
ቀን 21/09/2018 ዓም

መላው የአማራ ህዝብ ሆይ! ስማኝ ዘመቻ አንሻ ሰይድ በይፋ ታውጇል እና በጋራ ለመዋደቅ እንዘጋጅ ዛሬን ጨምሮ ሰሞኑን በሚደረጉ ተከታታይ ዘመቻዎች አብረን ነው የምንሰለፈው::

ድምፃችሁ ይሰማን:: ትንፋሻችሁ ይቅረበን:: ዱአችሁ ሱባኤያችሁ እና መልካም ምኞታችሁም አይለየን ክፍ ያለው ድጋፋችሁ እንደ ወትሮው ከኛ አይራቅ::

በወሳኙ የፍልሚያ ቀን ለልጆቻችሁ ለወንድሞቻችሁ ለእህቶቻችሁ ድል ማብሰሪያ ምንሽር አልቤን ዋጅግራ አካፋ ዶማ ጥልቆ ገጀራችሁን ይዛችሁ ለትግሉ በሚረዱ ነገሮች ሁሉ ከጎን ተሰለፉ::

በዕለተ ዓርብ በቀን 21/09/2018 ዓም እዚያው እንገናኝ በውጊያው ሁሉም እንደየ አቅሙ ያግዝ መንገዶች በሙሉ ይዘጉ መንደር ላይ ምንም የሚንዘላዘል ወጣት እንዳይታይ የግል እንቅስቃሴዎች ሁሉ ይገደቡ ልዩነቶች ይክሰሙ መገፋፋቱ ይቁም የግል ፍላጎቶች ልጓም ይበጅላቸው እኔ እኔ እዛው ይቅር ትኩረታችንን ወደ ሚገለን ጠላት እናድርግ ዛሬ ከብልፅግና ፊት አብረን ነው የምንሰለፍ ቁስለኞቻችን የናንተን እርዳታ ዛሬም ይሻሉ ከስስት አልባው ድጋፋችሁ ጋር ለአዲሱ ታሪካችን ለድል እና ለነፃነት እንዋደቅ፡፡

"የአንሻ ደም ይጮሃልና ኑ ከሠራዊቱ ጎን ተሰለፉ ነፃነታችንን በክንዳችን እናውጅ የአንሻም ደም በሺ እጥፍ ተባዝቶ ይመለስ::"

"የካቲት ከፋኖ ጋር ወደፊት
ግንቦት የብልፅግና ሞት"

ይህ የክተት አዋጅ በመላው ዓለም ላለ የአማራ ህዝብ የታወጀ ነው።
አርበኛ ሲሳይ ሳተናው
✍️በሲሳይ ሳተናው

Address

Addis Ababa

Telephone

+251945700818

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቴምር አሳምነው ፅጌ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቴምር አሳምነው ፅጌ:

Shortcuts

Share

Category