Kedir Oro Dire

Kedir Oro Dire Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kedir Oro Dire, Photographer, Dire, Dire Dawa.

07/11/2026

ድሬዳዋን ፅዱ እና ውብ ማድረግ የመላው ህብረተሰብ የጋራ ኃላፊነት ነው"
- ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደም

06/11/2026
ክቡር ከንቲባ አብዱላሂ አደን የድሬ ደዋ ፖሊስ                             ጣቢያዋችን ዘይረዋል  እና ወድሞቼ                                         ...
05/11/2026

ክቡር ከንቲባ አብዱላሂ አደን የድሬ ደዋ ፖሊስ ጣቢያዋችን ዘይረዋል እና ወድሞቼ የድሬ ደዋ ፖሊስ ለሕዝብ ደኅንነት፣ ለሰላምና ለሕግ የበላይነት ያለው ሚና ከፍተኛ ነው። የዚህ ተቋም አገልግሎት በፍትሕ፣ በእኩልነትና በሕዝብ አክብሮት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ሁሌም ድሬ ላይ ሰላም ፍትሕ ፍቅር ብልፅግና የሚታይባት ትንሿ ኢትዮጲያ እድትሆን ያደረገው የድሬ ህዝብና የድሬ ፖሊስ ነው እና ወድሞቼ ለድሬ ህዝብና ለድሬ ፖሊስ የከበረ ሰላምታችንን እንስጥ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ወንድሞቼ እሄ Ukraine ወይም Chaina እዳይመላቹ ምስራቅ ኦሮሚያ ዞን በመንግሥትና በሕዝብ የቅድመ ዝግጅት አመርኪ ሥራ ተመዝግቧል
04/11/2026

ወንድሞቼ እሄ Ukraine ወይም Chaina እዳይመላቹ ምስራቅ ኦሮሚያ ዞን በመንግሥትና በሕዝብ የቅድመ ዝግጅት አመርኪ ሥራ ተመዝግቧል

03/11/2026
የዛሬው ወጣት ለነገ የድሬደዋ ባለቤትና የኢትዮጰያ ተስፋ'' በሚል ሀሳብ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አብዱላሂ አደም እና የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ  ክቡር አብዱልጀዋድ...
02/11/2026

የዛሬው ወጣት ለነገ የድሬደዋ ባለቤትና የኢትዮጰያ ተስፋ'' በሚል ሀሳብ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አብዱላሂ አደም እና የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ ክቡር አብዱልጀዋድ መሀመድ እና ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መገራ ከወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው ።

በግሌ እንደእንድ ወጣትነታችንን ለድሬዳዋ እንዳዋለ ወጣት ከንቲባችን እና መላው የአስተዳደሩ አመራር ለወጣቱ ሁለንተናዊ ተሳትፎ ትኩረት በመስጠት ወጣቶችን ለብቻ ማወያየታቸው የሚደገፍና የሚበረታታ ነው።

ክቡር Abiy Ahmed Alin አለማድነቅ አይቻልም  አመራሮችን አስከትሎ ሁርሶ ካምፕ ገብተዋል እና                                                         ...
31/10/2026

ክቡር Abiy Ahmed Alin አለማድነቅ አይቻልም አመራሮችን አስከትሎ ሁርሶ ካምፕ ገብተዋል እና በአካልም ብቃት በአእምሮ ብስለት በልበ ቀናነት ማገልገል ሁሌም ውጤቱ ያማረ ነው እና ወድሞቼ ቆም ብለን ግራና ቀኛችንን እንይ ሳናቅ ሳሰማ ሳነረጋግጥ ከመፍረዳችን ከመተቸታችን ከመወሰናችን በፊት በንፁ አእምሮ በመልካም ስእብእና በማገናዘብ የሚሰሩ መልካም ስራዎችን በመስራት ለሀገራችን ለህዝባችን ለልጆቻችን ያማረች የበለፀገች ሰላሟን ፍቅራን አንድነቷን በመጠበቅ በማምጣት ቀን ከሌት እየለፋ ያሉትን የሀገራችንን የቁርጥ ልጆች የመግስ አካላት የፀጥታ አካላትን የእምነት አባቶችን ጎን በመቆም በመደገፍ የመልካም ሰው ፈለግ ተከታይ እንሁን እና ክብር DR Abiy Ahmed Ali እድሜና ጤና ይስጥክ ሰላማቹ ይብዘ 🙏🙏🙏🙏🙏

31/10/2026

Address

Dire
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kedir Oro Dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category