Hayle Ayalew

Hayle Ayalew የሀሳብ የበላይነት ብቻ!

21/03/2026

እስኪ ልቤ ቻለው

በእኔነት እሳቤህ ውስጥ መስጠም ስቃይ ነው። ምናልባት ቡድሃ እንደሚለው ሕይወትን ብቻ መከተል፣ ምኞትህን መግደል እረፍት፣ ሰላም ይኖረው ይሆናል። ግን እኔ...እና ምናልባት ሌሎችም ሕይወትን ...
21/03/2026

በእኔነት እሳቤህ ውስጥ መስጠም ስቃይ ነው። ምናልባት ቡድሃ እንደሚለው ሕይወትን ብቻ መከተል፣ ምኞትህን መግደል እረፍት፣ ሰላም ይኖረው ይሆናል። ግን እኔ...እና ምናልባት ሌሎችም ሕይወትን በመከተል ፈንታ፣ ህይወትን በመቅረጽ ላይ ተለክፈናል—ከስቃይ ከማምለጥ ይልቅ መጋፈጥን መርጠናል።

እኔ ሕይወትን በመከተል የማምን ሰው አይደለሁም። በእርግጥ ህይወት የማትጨበጥ ትርምስ ናት። ነገሮች በዕቅዳችን መልኩ ላይሄዱ ይችላሉ። ካሙ ህይወትን በሲሲፈስ ድንጋይ መስሏታል፤ ሰውን ደግሞ በሲሲፈስ— ድንጋዩን ወደ ዳገቱ እንዲገፋ የተፈረደበት ምስኪን ነፍስ። የቱንም ያህል በጥረት ወደ ላይ ቢገፋው ተንከባሎ ይወርዳል—ግን መልሶ መግፋቱን አያቆምም። እኔም እንደ ሲሲፈስ ካሉት ሳልሆን አልቀርም...ምንም የምለውጠው ነገር እንደማይኖር ይሰማኛል... ግን ትግሌን ማቆም ደግሞ አልችልም። ለኔ መተው መሞት ነው። አሁን ላይ ዓለም በጣም ተወሳስባለች ብዬ አስባለሁ። ስቃይ የህይወት ተፈጥሮ ነው ብዬ መቀበልን እምቢ ብልም... በስራችን ግን ስቃይ ተፈጥሮ እንደሆነ እስኪሰማን ድረስ ተራና የተለመደ አድርገነዋል። አሁን ላይ መቀየር እንደምንችል... ውስጤ ካለው አልሸነፍ ባይነት በቀር... የነበረኝ ተስፋ እንደጢስ በኗል። ግን የሆነው ይሁን ብዬ... ቢያንስ ከብርቱ መሻት ስቃይ እንኳን እንድድን... ሕይወትን መልቀቅ አልችልም። የኔ ናት... ጫፍ ባልደርስም፣ መግፋት አላቆምም። ስቃይ? ... ይቀጥላል!!

እኔ፣ እኔ ነኝ... እጅ እልሰጥም... በድል ውስጥ ብቻ ሳይሆን፤ በውድቀትም ውስጥ የምንኖራት... ያለችን አንድ ሕይወት ይህችው ናት!! ሕይወትዬ አፈቅርሻለሁ😍
©ዮናታን በጋሻው

ውብ ተፈጥሮ!!
25/12/2025

ውብ ተፈጥሮ!!

ዓድዋ! የእኩልነት፣ የፍትህ፣ የአይበገሬነት፣ የጀግንነት መገለጫ!!💪
02/03/2025

ዓድዋ! የእኩልነት፣ የፍትህ፣ የአይበገሬነት፣ የጀግንነት መገለጫ!!💪

13/07/2023

አወይ ጊዜ ደጉ 🤣

የእናትነትን ልክ በውል ያወቁት #እምዬ በማለት ስም አወጡለት         #ዳግማዊ ሚኒሊክ!
01/03/2023

የእናትነትን ልክ በውል ያወቁት
#እምዬ በማለት ስም አወጡለት

#ዳግማዊ ሚኒሊክ!

አድዋ ሲነሳ የምኒሊክ ታላቅ ጀብድና የወረኢሉ ታሪክ የሚዘነጋ አይደለም።አድዋ ከእንስቶች እስከ አዛውንቶች ታላቅ ገድል የተሰራበት የአፍሪካዎች ኩራትና የነፃነትም ተምሳሌት የተጣለበት ታላቅ አ...
24/02/2023

አድዋ ሲነሳ የምኒሊክ ታላቅ ጀብድና የወረኢሉ ታሪክ የሚዘነጋ አይደለም።
አድዋ ከእንስቶች እስከ አዛውንቶች ታላቅ ገድል የተሰራበት የአፍሪካዎች ኩራትና የነፃነትም ተምሳሌት የተጣለበት ታላቅ አሻራ ነው።
አድዋ ስናነሳ የምኒሊክ እና የውድ ባለቤታቸው ብረሃን ዘኢትዮጵያ እንድሁም የአሉላ አባ ነጋ ታሪክ የማይሻር የገሀዱ አለም ሀቅ ነው።

15/02/2023
እግዚአብሔር ሀያል ነው ፤ ዛሬም የልጆቹን ጩኸት ሰምቷል እንባቸውንም አብሷል። በሐይማኖታችን እንድንፀና አንዲነታችን እንዲመለስ ፈቃድህ ስለሆነ ዘወትር እናመሰግንሃለን ❤አባቶቻችን ጥበብን ፅ...
15/02/2023

እግዚአብሔር ሀያል ነው ፤ ዛሬም የልጆቹን ጩኸት ሰምቷል እንባቸውንም አብሷል።
በሐይማኖታችን እንድንፀና አንዲነታችን እንዲመለስ ፈቃድህ ስለሆነ ዘወትር እናመሰግንሃለን ❤
አባቶቻችን ጥበብን ፅናትንና ፍቅርን በተግባር ተፈትናችሁ ስላስተማራችሁን እናከብራችኋለን ፤ ቃላችሁንም እንሰማለን።

ጌታ ሆይ ዛሬም በልዩ ልዩ መንገድ ስለምታስተምረንና እንዳንጠፋም ስለምትጠብቀን እናመሰግንሃለን! መጨረሻችንንም አሳምርልን!

11/02/2023

Address

Dessie

Telephone

+251928724242

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayle Ayalew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayle Ayalew:

Share

Category