Tigabu Asefa Rayaw

Tigabu Asefa Rayaw መሞትና መኖር ማለቱን ብናውቅም
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም

ሰላም ሰላሞ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እና መላው የክርስትና ተከታዮች በሙሉ እንኳን እንደፆማችን ቅበላው በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን !!!  ፆሙ የምህረት የሰላም የርህራሄ ...
09/03/2024

ሰላም ሰላሞ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እና መላው የክርስትና ተከታዮች በሙሉ እንኳን እንደፆማችን ቅበላው በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን !!!

ፆሙ የምህረት
የሰላም
የርህራሄ
የፍቅር
የዕድገት ብልፅግና
የመረዳዳት
የመተጋገዝ
የደስታ
የታመመ ሚፈወስበት
ያጣ የሚገኝበት(የሚረዘቅበት)
የታረዘ የሚለብስበት
የሞተ ምህረት የሚገኝበት ገነት (ጀነት ) ሚገባበት
የሰላም የፍቅር ግዜ የሚመለስበት ያድሮግልን

እኛ የሰው ልጆች በሙሉ እንደየ አምልኳችን ፈሪሀ አምላካችን እሚኖረን ግዜ ይሁንል
_______________________________
እስላም ክርስቲያንኑ ገጠመ ጦማቸው ነውና ነገሩ

ፍቅሩን ያድለን(ይወፍቀን) አሜን በሉ!!!

Best wedding
25/02/2024

Best wedding

ደስታ ሲወልደው ምርጥ የመስክ ና የሰርግ ቪዲዮ it was an amazing time for me wedding videoother wedding video...

የመልስ ፕሮግራም በራያ ሰማይ ስር
19/02/2024

የመልስ ፕሮግራም በራያ ሰማይ ስር

በሚዜዎች የታጀበ በቤተዘመዱ የደመቀ በሻማና በካንፋየር ያሸበረቀ በሙሽሮች ጭፈራ ያመሸው ሙሉ የመልስ ፕሮግራም_best wedding Amare and Lemlem_2023 /

https://yt.psee.ly/5g9gef
16/12/2023

https://yt.psee.ly/5g9gef

AboutPressCopyrightContact usCreatorsAdvertiseDevelopersTermsPrivacyPolicy & SafetyHow YouTube worksTest new featuresNFL Sunday Ticket 2023 Googl

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ ለሀገራችን መረጋጋትንለህቦቿ ሰላሞንለዳር ድንበሯ መከበረንስጥልን አሜንመልካም ዕለተ ሰንበትhttps://youtube.com/
11/06/2023

የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ
ለሀገራችን መረጋጋትን
ለህቦቿ ሰላሞን
ለዳር ድንበሯ መከበረን
ስጥልን
አሜን
መልካም ዕለተ ሰንበት

https://youtube.com/

23/03/2023

እስላም ክርስቲያኑ ገጠመ ጦማቸው
ወደ አምላክ ለመሔድ ቀጠሮ እንዳላቸው !!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቸና ወዳጆቸ
ሮመዳን ከሪም
ለመላው ክርስቲያን ወገኖቸ ፆሙን በሰላም ያስፈፅመን ዘንድ እግዚኣብሔር ይርዳን አሜን

ፆሙ የሰላም
የመተሳሰብ
የይቅርታ
የአብሮነት
የበረከት
ይሆንልን ዘንድ ዕምነቴ ነው

ሁላችንም በዚህች ዓለም ስንኖር በኮንትራት ነው። የዘላለም ማረፊያችን በሰማይ ነውና። ግን ወንድሜ ታሪኩ ያንተ ደግሞ የዚህች ዓለም የኮንትራት ቆይታህ አጭር ሆነች። ቢያንስ ለልጅህ እንኳ ብት...
11/12/2022

ሁላችንም በዚህች ዓለም ስንኖር በኮንትራት ነው። የዘላለም ማረፊያችን በሰማይ ነውና። ግን ወንድሜ ታሪኩ ያንተ ደግሞ የዚህች ዓለም የኮንትራት ቆይታህ አጭር ሆነች። ቢያንስ ለልጅህ እንኳ ብትኖርለት መልካም ነበር።

ወንድማችን በሕይወት እያለህ በሥራዎችህ የሳቅነውን ያህል በድንገተኛ አሟሟትህ አስለቀስከን።

እንግዲህ ከአንተም ይሁን በሀገራችን ያሉ ሌሎች በድንገት እየሞቱ ባሉ ወገኖቻችን እራሳችንን ቆም ብለን እንድናይ መልእክት እያስቀመጣችሁልን ነው።

''ሞተክ መስጠትን አስተማርከን''

ወደ ሰማይ ቤትህ በሰላም ያግባህ።

09/11/2022

Name of this.....

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tigabu Asefa Rayaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tigabu Asefa Rayaw:

Share