አርጎባ ባሀላዊይ ፔጅ Argoba bahalawy pege

አርጎባ ባሀላዊይ ፔጅ Argoba bahalawy pege Ethiopia welo Argoba yebehal mediya

22/01/2026
22/01/2026

ጋር Ali Mekonen Asfaw – ስትሪክ ላይ ነኝ! በተከታታይ ለ 15 ወራት ከፍተኛ አድናቂ ሆኜ ቆይቻለሁ። 🎉

With Ali Mekonen Asfaw – I'm on a streak! I've been a top fan for 9 months in a row. 🎉
15/08/2025

With Ali Mekonen Asfaw – I'm on a streak! I've been a top fan for 9 months in a row. 🎉

With Ali Mekonen Asfaw – I'm on a streak! I've been a top fan for 8 months in a row. 🎉
11/07/2025

With Ali Mekonen Asfaw – I'm on a streak! I've been a top fan for 8 months in a row. 🎉

05/12/2024

ጋር Bontuu – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!

30/11/2024

"የኔት ወርክ ችግር በመኖሩ የእለት ከዕለት እንቅስቃሴያችን ላይ ጫና እየፈጠረ ነው" ሲሉ የአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ኗሪዎች ምሬታቸውን ገለፁ

"የሚመለከተው አካልም አስቸኳይ መፍትሄ እንድሰጥ የጠየቅን ቢሆንም ምን ምላሽ የለም ያነጋገርናቸው አካላት"

መዲና-ህዳር 21/2017 ዓ/ም (አርጎባ ኮሙኒኬሽን )
ከቅርብ ወራቶች በፊት ጀምሮ በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ መቀመጫ በሆነችው መዲና ከተማ የኔት ወርክ ችግር በመኖሩ የዕለት ተዕለት ተግባራችንና ወቅታዊ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮችን መረጃ ለመለዋወጥ ጭምር የወረዳው ማህበረሰብ መቸገራቸውን ነው የገለፁት

በወረዳው መዲና ከተማ የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ቢሆንም በኔት ወርክ ችግር ምክንያት የከተማው ማህበረሰብ በምሬት ነው የተናገሩት።

ሌሎች አካባቢዎች በየ ግዜው ኔት ወርክ በጥራትም ሆነ በሽፋን እየተሻሻለ ቢሆንም በዚህ ወረዳ ግን እየቀነሰ መምጣቱን ነው ያስረዱት ይህም የእለት ከእለት ኑሯችን ላይ ከፍተኛ ጫና ውስጥ ከቶናል በማለት በምሬት ለወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ተናግረዋል።

ስለሆነም የሚመለከታችሁ አካላት ያለውን የወረዳችንን የኔት ወርክ ችግር ለመቅረፍ አስፈላጊውን ሁሉ ትብብራችሁን እንድታደርጉልን ስንል እንጠይቃለንም ብለዋል።

በዚህ በቴክኖሎጅና በመረጃ ዘመን ያለኔት ወርክ ልማት የለም ልማት ከሌለ የኢኮኖሚ እድገትም ማሣለጥ አይቻልም ፤ ኔት ወርክ ከሌለ የፀጥታውን ሁኔታ ለመከታተልም እንቸገራለን በማለት ሃሣባቸውን አጋርተውናል።

የአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳም በበኩሉ የሚመለከተው አካል ጋር ለመነጋገር ጥረት እያደረግነው ቢሆንም ምላሽ የለም አሁንም ኢትዮ ቴሌ ኮም በአፋጣኝ ለችግሩ መፍትሄ እንድሰጠን በማለት ጠይቀዋል።

Address

Dese

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርጎባ ባሀላዊይ ፔጅ Argoba bahalawy pege posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category