05/09/2026
እንኳን ደስ አላችሁ!
ነቅዐ ጽድቅ የጋሞና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሚዲያ
በዛሬው ዕለት ነሐሴ ፴ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ደብረ መንክራት ቅዱስ ሚካኤል አብያተ ክርስቲያናት የመጽሐፍት መምህር "ቀሲስ መምህር ናሁሠናይ ነገስታት" እንዲሁም ከሁሉም ወረዳ ቤተ ክህነት መጥታችሁ ከብፁዕ አቡነ ኤልያስ (የጋሞና አካባቢው፣ የጎፋና ባስኬቶ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል) እጅ ማዕረገ ክህነትን የተቀበላችሁ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሙሉ፤ እንኳን ለዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ማዕረግና የክብረት አክሊል በሰላም አደረሳችሁ!
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በምታከናውነው ታላቅ የደስታ በዓል ላይ በመገኘት ይህንን ምስክርነት በመቀበላችሁ በሚዲያችን ስም የላቀ መንፈሳዊ ደስታችንን እናስተላልፋለን።
አምላከ ቅዱሳን የተቀበላችሁትን ታላቅ የክህነትና የአገልግሎት ኃላፊነት በሃይማኖት ጸንታችሁ፣ በምግባር አጊጣችሁ፣ መንጋውን በቅንነትና በትጋት እንድትጠብቁ ጸጋውን ያብዛላችሁ። አገልግሎታችሁን የተባረከ፣ ለቤተ ክርስቲያን ዕድገትና ለምእመናን ሕይወት መታነፅ የሚጠቅም ያድርግልን!
እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ!
ግናይ ሚዲያ የአርባ ምንጭ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ደብረ መንክራት ቅዱስ ሚካኤል አብያተ ክርስቲያናት ሚዲያየኮንሶ ዞን ወረዳዎች ቤተ-ክህነት የኧሌ ዞን ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሚዲያ በጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት የዳራማሎ ወረዳ ቤተ ክህነት ሚዲያ በጋሞ እና አከባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ቤተክነት ሚዲያ ገረሴ መጥምቄ መሌኮት ቅዱሥ ዬሐንስ ስለ ታምራቱ ና ወደ ቦታው ለምመጡ መሬጃ እንሰጣለን ። ኖላዊ-የአርባ ምንጭ ደ/መ/መድኃኔ ዓለም ካቴድራል እና ደ/ኢ/ቅ/ሩፋኤል አብያተክርስቲያናት ሚዲያ ሰገን ዙርያ ወረዳ ቤቴ ክህነት በጽሐ ሠናይ - የአርባ ምንጭ ዙሪያና ጋጮ ባባ ወረዳዎች ቤተ ክህነት ሚዲያ የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ ዜና ሥላሴ በአርባ ምንጭ የደብረ ልዑል ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሚዲያ Abo media - አቦ ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ፬ቱ ቤ/ያን ሰበካ ጉባኤ ስብከተ ወንገል ክፍል ሚዲያ። ጋሞና አከባቢው ዞኖች ሀገረስብከት ካምባና ጋርዳ ማርታ ወረዳዎች ቤተክህነት ሚዲያ @