dawud photographer&videographer

15/12/2025

///ለፖስፖርት ፈላጊወች በሙሉ///
ለደሴ አድስ ማስቀጠር ለምትፈልጉ
ስለፖስፖርት መረጃ
ለመቀጠር አስቸኳይ መደበኛ
መድረስና አለመድረሱን ለማየት
ለድሳት
ላድስ
ለአስቸኳይ
https://t.me/+mSyA-tAYDkhmMTdk

ስለፖስፖርት  መረጃለመቀጠር  አስቸኳይ መደበኛመድረስና አለመድረሱን ለማየትለድሳትላድስለአስቸኳይhttps://t.me/+MXXz76VLBwZkMTM0
27/11/2024

ስለፖስፖርት መረጃ
ለመቀጠር አስቸኳይ መደበኛ
መድረስና አለመድረሱን ለማየት
ለድሳት
ላድስ
ለአስቸኳይ
https://t.me/+MXXz76VLBwZkMTM0

ስጋት ውስጥ ነን‼️በምስራቁ አፋር ክልል በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ በሳቡሬ ቀበሌ በተከታታይ ለ25 ቀናት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት ዛሬ ከባድ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱ ጋር ተያይዞ ነዋ...
06/10/2024

ስጋት ውስጥ ነን‼️
በምስራቁ አፋር ክልል በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ በሳቡሬ ቀበሌ በተከታታይ ለ25 ቀናት የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት ዛሬ ከባድ የፍንዳታ ድምፅ መሰማቱ ጋር ተያይዞ ነዋሪዎቹ ለከፍተኛ ስጋት መዳረጋቸውን ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
አሁን ላይ እጅግ እያስፈራ ያለ ተፈጥሯዊ ክስተት እየሆነ መጥቷል ብለዋል። ከሳምንት በፊት በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ የመሬት መሰንጠቅ ያጋጠመ ሲሆን የዛሬው ግን ለየት ያለ ፍንዳታ ነው ብለዋል። የዛሬው ክስተት በምሽት ወቅት ስለተከሰተ ምን እንደተፈጠረ ማወቅ አልቻልንም፣በዚህም ስጋት ውስጥ ነን ብለዋል።
ፎቶ:- ባለፈው ሳምንት ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ የተከሰተ የመሬት መሰንጠቅ

የጥንቃቄ መልዕክት ‼️የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች፦📌  ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንጻዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሰሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊ...
06/10/2024

የጥንቃቄ መልዕክት ‼️

የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች፦

📌 ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንጻዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሰሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እንዲሁም ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።

📌 በቤት ውስጥ ከሆኑ - በበር መቃኖች፣ በኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።

📌 በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ - ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።

📌 መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ - የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሰሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽከርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።

ከጎንደር የምንሰማው ዜና አስደንጋጭ ነው❗ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ?ጎንደር ከተማ  #በአጋቾች ታግታ ብዙ ብር የተጠየቁት ቤተሰቦች ከአቅማቸዉ በላይ ሆኖ ብር እየለመኑ የነበረ ቢሆንም ቶሎ ብር...
02/09/2024

ከጎንደር የምንሰማው ዜና አስደንጋጭ ነው❗
ምን አይነት ጭካኔ ነዉ ?
ጎንደር ከተማ #በአጋቾች ታግታ ብዙ ብር የተጠየቁት ቤተሰቦች ከአቅማቸዉ በላይ ሆኖ ብር እየለመኑ የነበረ ቢሆንም ቶሎ ብር ባለማድረሳቸዉ ህፃን ኖላዊትን አጋቾች ገድለዋታል።
ነገሩ እንዲህ ነው👉 ከ2 ቀን በፊት በጎንደር እባካችሁ ልጃችን “ ባባ “ እያለች ጠፋችብን ለጥፉልን ተብለን ነበር።
ዛሬ ግን ህፃን ኖላዊት ዘገየ ሞታ እቤታቸው በር ላይ ተገኝታለች።

አባት ዘገየም ልጅን በእቅፉ አድርጎ ከጎንደር ህዝብ ጋር በመሆን ወደ አደባባይ በመውጣት ለህፃን ኖላዊት ፍትህ እየጠየቀ ይገኛል ።
በዚህ አላበቃም ሀዘን ለመግለጽ በወጡት ላይም ጥይት ተተኩሶብናል ብለዋል፣የቆሰሉም አሉ ብለውኛል። ልቦና ይስጠን😥
ነፍስ ይማር፣ለቤተሰቧቿም ፅናቱን
ለፈጣን፣ሚዛናዊ እና አስተማማኝ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን join በማድረግ ይከታተሉ👇👇
https://t.me/joinchat/0EkwWeqzfuRmMDk0

ይህ አሳዛኝ ዜና የተፈጠረው ነሃሴ 22/2016 ከፋዱ 5:00 ነው።በምስሉ ላይ የምትታየው ሲስተር ተፈስሂ ጌራ ወርቅ ትባላለች የጎሮ ጤና ጣቢያ ነርስ ነች። ደብረብርሃን የምትገኘው እህቷ(መቅ...
01/09/2024

ይህ አሳዛኝ ዜና የተፈጠረው ነሃሴ 22/2016 ከፋዱ 5:00 ነው።በምስሉ ላይ የምትታየው ሲስተር ተፈስሂ ጌራ ወርቅ ትባላለች የጎሮ ጤና ጣቢያ ነርስ ነች። ደብረብርሃን የምትገኘው እህቷ(መቅደስ ጌራወርቅ) ወልዳ ለመጠየቅ ከህፃን ልጇ ነባ አስናቀ ጋር ከአድስ አበባ ወደ ደብረብረሃን በሚኒባስ እየተጓዘች ሳለ ደብረብርሃን ለመድረስ 15 ኪሎሜትር በተለምዶ ጫጫ አቅራቢያ ተሽከርካሪው ሜዳላይ ተገልብጦ የእናትና ልጅ ህይወታቸው አለፈ።ነሐሴ 24/2016 ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ድንገት ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ፣ለመላው ቤተሰቦቿ፣ለስራ ባልደረቧቿና ጓደኞቿ መፅናናቱን አብዝቶ ይስጥልን‼

27/12/2022

Address

Amhara Region

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when dawud photographer&videographer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category