መሳይ ከድር - Mesay kedir

መሳይ ከድር - Mesay kedir ባህሌን ለዓለም ማስተዋወቅ!

ከሂክሚቹ ጋር 🥰
09/06/2026

ከሂክሚቹ ጋር 🥰

07/06/2026
ጀፎረ – የጉራጌዎች ሀገር በቀል የምሕንድስና ጥበብ ማሳያ!ጀፎረ በጉራጌ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት የቆየ ሀገር በቀል የምሕንድስና እውቀትና ጥበብ ነው። ይህ ባህላዊ የግንባታ ሥርዓት የሕዝቡ...
07/06/2026

ጀፎረ – የጉራጌዎች ሀገር በቀል የምሕንድስና ጥበብ ማሳያ!

ጀፎረ በጉራጌ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዘመናት የቆየ ሀገር በቀል የምሕንድስና እውቀትና ጥበብ ነው። ይህ ባህላዊ የግንባታ ሥርዓት የሕዝቡን ፈጠራ፣ የሥራ ባህል እና የአካባቢ ሀብትን በብቃት የመጠቀም ችሎታ ያሳያል።

ዛሬም ይህ የባህል ቅርስ ከዘመናዊ የገጠር ኮሪደር ልማት ጋር ተጣጥሞ የገጠር አካባቢዎችን ውበት፣ ንፅህና እና ተደራሽነት በማሻሻል ለልማት አዲስ ገፅታ እየሰጠ ይገኛል።

ጀፎረ የባህል መገለጫ ብቻ ሳይሆን የልማት፣ የፈጠራ እና የማንነት ምልክትም ነው።

ወርቅ የሆነ ልብ ያለው ሰው🥰
05/06/2026

ወርቅ የሆነ ልብ ያለው ሰው🥰

04/06/2026

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መሳይ ከድር - Mesay kedir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መሳይ ከድር - Mesay kedir:

Share

Category