የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ voice of ethiopian muslims

31/08/2026

ኢስላምን ብቻ አስቦ የሚተቸው ጥቂት ነው። አብዛኛው ትችት ከአቂዳና ዘር ልዩነት ጋር የተደባለቀ ነው። ከጀርባ ሌላ አላማ ባለው ትችት ደግሞ ወንድሞች ቀልባቸው ሊጎዳ አይገባም። የምንከላከልላቸው ለዚህ ነው።

31/08/2026

ሞዕ ተዋህዶ የሰሜን ወጨጌዎች በሙስሊሞች ጉዳይ አይመለከታችሁም።

31/08/2026

መንግስትን መደገፍ ከዲን በሚያስወጣ መልኩ መሆን የለበትም ለቦታው የሚመጥን አድስ ሰው ሹሙ ።

29/08/2026

የቤተክርስቲያኗ ሞዕ ተዋህዶ ፋኖን ፍላጎት እውን የምታደርግ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተቀብራለች።

28/08/2026

አንሻ ሰኢድን ገ*ድ*ለው የአንሻየ ሰኢድ ክፍለ ጦር በሚል የሰየሙ ብቸኛ ፍጥረቶች ሞዕ ተዋህዶ ፋኖዎች 😭

28/08/2026

የወለጋ እና መተከል ወሎየ ሙስሊሞችን ሲጨፈጭፍ የነበር እና እየጨፈጨፈ ያለው ማን እንደሆነ ሞዕ ተዋህዶ ፋኖ እራሱን አጋልጧል።

28/08/2026

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙስሊም እራሱን ከሞዕ ተዋህዶ ፋኖዎች ጥቃት ለመከላከል በአካል ብቃት የዳበረ ሊሆን ይገባል ።
ሰልጥን ፣ ተደራጅ ፣ ታጠቅ ፣ መክት ፣አንክት ።

24/08/2026

አመተ ምህረት (ዓ.ም) ❌
እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ( እ.ኢ.አ) ✅
ትግላችን ፍሬ አፍርቷል አልሃምዱሊላህ።

21/08/2026

በወለጋ ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ሲፈፅም የነበር እና እየፈፀመ ያለው ሞዕ ተዋህዶ ፋኖ ነው ስንል ብዙ ሙስሊሞች ሳይቀር ሰድበውናል። እውነታውን ከራሳቸው አንደበት ስትሰሙ ይቅርታ ልትጠይቁን ይገባ ነበር።

20/08/2026

ሞዕ ተዋህዶ ፋኖዎች ወለጋ ላይ ወሎየ ሙስሊሞችን እየመረጡ ሲጨፈጭፉ እና ሲያፈናቅሉ እንደነበር በራሳቸው አንደበት ተናግረዋል 🤔

Address

Adis

Telephone

+251911150975

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድምፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share