Supha Chala Nagasa

Supha Chala Nagasa The way of life is only JESUS no other option

Waan hundaafuu seenaa dubbisaatiiAbdii keessan kutadhaa.  City
22/04/2026

Waan hundaafuu seenaa dubbisaatii
Abdii keessan kutadhaa.
City

ለአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኦፊሰሮች ለሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሔደ***ህዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋየኢትዮዮጵያ ፖ...
17/11/2025

ለአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ኦፊሰሮች ለሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሔደ
***
ህዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ
የኢትዮዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ጋር በመተባበር ለደንብ ማስከበር ባለስልጣን አመራሮች እና ኦፊሰሮች ለሚሰጠው ስልጠና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሔዷል።
በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተው ስልጠናው መጀመሩን ያበሰሩት ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አዲስ አበባ የኢትዮጵያዊያን ዋና ከተማ ፣ የአፍሪካ መዲና እና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መቀመጫ በመሆኗ ውበቷን የመጠበቅና የማስቀጠል ሰፊ ተልዕኮ የተሰጠው የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ሰፋፊ የሆኑ ተጋባራቶችን እያከናዎነ የሚገኝ ተቋም በመሆኑ ይህንኑ ተግባር ለማስቀጠል አቅማችንን እየገነባን መሄዱ አስፈላጊ ስለሆ መላ የባለስልጣኑን አመራርና ኦፊሰሮች በማሰልጠን ከተማው የተሰጠውን ተልዕኮ ለመፈጸም የሚያስችል ተግባራትን ለማከናዎን የመጀመሪያው ስልጠና መጀመሩን አስታውቀዋል።
በሌላ በኩል በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የአመራርና አቅም ግንባታ ስልጠና ማዕከል መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር ፍቃዱ ጌታቸው የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 78 ዓመታት በፖሊስ ትምህርት እና ስልጠና ፣ በምርምር ፣ ማማከርና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመስጠት የሚታወቅ አንጋፋ ተቋም እንደሆነ ተናግረዋል። ምንጬ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ነው
://www.facebook.com/ethiopianpolice
https://t.me/Epupage

27/10/2025

Eberechi Eze's first Premier League goal for Arsenal comes against his old club Crystal Palace. Celebrations muted 🤝

27/10/2025

Arsenal are top of the Premier League by four points and have already faced Liverpool, Man City, Man United, Crystal Palace and Newcastle 👏

27/10/2025

REAL MADRID TAKE THE FIRST ELCLASICO OF THE SEASON. XABI ALONSO'S FIRST AS A MANAGER 🔥

27/10/2025

Where are your team? 👀

02/09/2025
02/09/2025

Alexander Isak to Anfield! 🔴

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Supha Chala Nagasa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category