Ethio Fact ኢትዮ ፋክት

Ethio Fact ኢትዮ ፋክት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Fact ኢትዮ ፋክት, Addis Ababa.

ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ወቅታዊው የጸጥታ ሁኔታ የሰጡት መግለጫ
03/02/2026

ጠ/ሚ ዐቢይ ስለ ወቅታዊው የጸጥታ ሁኔታ የሰጡት መግለጫ

Abiy Ahmed, Getachew Reda, Ethiopia News, Eritrea, Wolkayit, TPLF, Peace Agreement, Ethiopian Politics, Current Affairs Ethiopia, የወልቃይት ጉዳይ, ዐቢይ አህመድ, ጌታቸው ...

ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"   | ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊ...
16/01/2026

ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭
​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"
| ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
​ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው እና በሙያ ፍቅሩ የሚታወቅ ታላቅ ባለሙያ ነበር። ነፍስሄር ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።
​የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በደረሰው ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኝተዋል።
​ድጋሚ የማናገኘው ድንቅ ሰው!
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔

I showspeed
13/01/2026

I showspeed

እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
07/01/2026

እንኳን ለገና በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

ዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በአሁኑ ወቅት ይህን መስሏል።
06/01/2026

ዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በአሁኑ ወቅት ይህን መስሏል።

ከመስቀል አደባባይ የአእላፋት ዝማሬ ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ይመልከቱ
06/01/2026

ከመስቀል አደባባይ የአእላፋት ዝማሬ ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ይመልከቱ

#ዜና #ኢትዮጵያ squareEthio Fact ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነትን፣ እንዲሁም የተ...

የሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነችው ፂዮን ግርማ ያጋራችንን አስገራሚ የሂወት ታሪኳን በዩቱየብ ቻናላችን ያገኙታል የዩቱዩብ ቻናላችንን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በመድረግ ይወዳጁ
05/01/2026

የሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነችው ፂዮን ግርማ ያጋራችንን አስገራሚ የሂወት ታሪኳን በዩቱየብ ቻናላችን ያገኙታል የዩቱዩብ ቻናላችንን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በመድረግ ይወዳጁ

እንኳን ወደ “ኢትዮፋክት” (EthioFact) በሰላም መጣችሁ!ኢትዮፋክት እውነተኛ መረጃዎችን ከጥልቅ ትንታኔ ጋር የሚያቀርብላችሁ የታመነ የቪዲዮ መድረክ ነው። በቻናላችን የሚከተሉትን ይዘቶች...

መታየት ያለበት ጉዳይ
04/01/2026

መታየት ያለበት ጉዳይ

Ethopia news | poletica | Addis Ababa in Ethiopia|| #ዜና #ኢትዮጵያ Ethio Fact ወቅታዊ የኢትዮጵያን ጉዳዮች በስፋትና በጥልቀት የምትተነት...

አምስት ጊዜ ፑቲንን ከሞት ያዳነችው ብቸኛዋ ቦዲጋርድ - በአማላይነቷ ምክንያት ከስራ የታገደችው የፑቲን ልዩ ጠባቂ
03/01/2026

አምስት ጊዜ ፑቲንን ከሞት ያዳነችው ብቸኛዋ ቦዲጋርድ - በአማላይነቷ ምክንያት ከስራ የታገደችው የፑቲን ልዩ ጠባቂ

እንኳን ወደ “ኢትዮፋክት” (EthioFact) በሰላም መጣችሁ!ኢትዮፋክት እውነተኛ መረጃዎችን ከጥልቅ ትንታኔ ጋር የሚያቀርብላችሁ የታመነ የቪዲዮ መድረክ ነው። በቻናላችን የሚከተሉትን ይዘቶች...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fact ኢትዮ ፋክት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Fact ኢትዮ ፋክት:

Share