Hola welcome!!!!

28/12/2025
24/10/2025

አስደንጋጭ ዜና:
በምስራቅ ሸዋ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ – 7ቱ የጤና ባለሙያዎች ናቸው

ቦሠት ወረዳ፣ ኦሮሚያ ክልል – ትላንት ምሽት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ቦሠት ወረዳ ላይ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የዘጠኝ (9) ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ መምሪያ አሳወቀ።

የቦሰት ወረዳ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ኃላፊ ኢንስፔክተር ስለሺ በላይ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት፣ አደጋው የተከሰተው ከአዳማ ተነስቶ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስና አንድ የጭነት ተሽከርካሪ በመጋጨታቸው ነው።

በአደጋው ሕይወታቸውን ካጡት 9 ሰዎች መካከል ሰባት (7) የሚሆኑት የሕክምና ባለሙያዎች መሆናቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ በፌስቡክ ገፁ አረጋግጧል።

ቢሮው እንዳስታወቀው፣ እነዚህ ባለሙያዎች በአርሲ ዞን ውስጥ በአገልግሎት ላይ የነበሩ ሲሆን፣ ለሙያ አቅም ማሻሻያ እና ፈተና ለመውሰድ ወደ ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ሲጓዙ የነበረ አደጋ ነው።

ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች ሰዎች በቦሰት ሆስፒታል የሕክምና ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑ ተገልጿል። የአደጋው ዋና መንስኤ ከፍተኛ ፍጥነት እንደሆነ ተጠቁሟል።

የወረዳው የትራፊክ ኃላፊው አካባቢው በተለይም የወለንጪቲ ከተማ በከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ የበዛ መሆኑን በመጥቀስ፣ አሽከርካሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

Via አዲስ ስታንዳርድ

ነብስ ይማር ወገኖቻችን

💔

🌴🌴🌴

03/09/2025

Egensiishsha (Woxawaajje 28,2018M.D; HRRK)
===================================
Kolleejenke DHAADDOTE ROSI (Regular) rosaano baalira!


****
ማስታወቂያ (ነሐሴ 28/2017 ዓ/ም፤ ሀመትኮ)
=============================
ለኮሌጃችን የመደበኛ መርሃግብር (Regular) ተማሪዎች በሙሉ!

#ሀመትኮ

፨፨፨
Hawassa College of Teacher Education - HCTE

👇👇👇👇
20/10/2024

👇👇👇👇

💕💕👍👍💗
20/10/2024

💕💕👍👍💗

30/06/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Romi Abire Aniju, Abdulkarim Shukare, Legesse Heto, Eyuel Bekele Eyu, Tatek Gebriye, Lij Chare Fafoa, Alena Guraro, Habtamu Deressa, Kal Be Kal, Yebre Man, Deginet Hirgo, Tigsit Girma, Elias Eta Bente, Zedo Appo Zedo Appo, Dave Mane, Hailu Mune, Melketo Magara, Tamasge N Nuguse, Abrihm Galisha, Pilip Apostolic, Rufai Rasheed, Murtii, Muruts Grmy, Tesfaye Molore, Tomi Tomi

30/05/2024
🤙🤙ist mokru? 👇👇👇
29/05/2024

🤙🤙ist mokru? 👇👇👇

Address

Hawassa
Addis Ababa
A/WONDO

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hola posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category