የ ላፍቶ ልጆች YE LAFTO Lejoch

የ ላፍቶ ልጆች
YE LAFTO Lejoch ላይክ ሲያረጉ ማወቅ ያለባቹ ነገር በማንኛዉም ሰአት ፎቶዋቹን

ነብስ ይማር
14/05/2025

ነብስ ይማር

ናቲ ማረፍን ሰምተን በጣም አዝነናል ነብስ ይማር ለቤተሰብ ጓደኞቹ  መፅናናትን ይስጥልን
16/03/2025

ናቲ ማረፍን ሰምተን በጣም አዝነናል ነብስ ይማር ለቤተሰብ ጓደኞቹ መፅናናትን ይስጥልን

ሶፎንያስ አስራትን ገድለው መኪናውን ይዘው የተሰወሩት በቁጥጥር ስር ውለዋል::ለሌሎች ማስተማሪያ የሚሆን መቀጣጫ መቀጣት አለባቸው
06/04/2024

ሶፎንያስ አስራትን ገድለው መኪናውን ይዘው የተሰወሩት በቁጥጥር ስር ውለዋል::
ለሌሎች ማስተማሪያ የሚሆን መቀጣጫ መቀጣት አለባቸው

ገዳዮቹ እንዲገኙ እንርባረብ ሼር አድርጉት🙏የ24 አመት ወጣት የሆነውን ሶፎኒያስ አስራት ማክሰኞ ለሊት 8:00 ሰአት ላፍቶ አከባቢ 2 ወንዶች እና 1 ሴት ናሆም ሆቴል አከባቢ ወደ ቦሌ ሚካኤ...
05/04/2024

ገዳዮቹ እንዲገኙ እንርባረብ ሼር አድርጉት🙏

የ24 አመት ወጣት የሆነውን ሶፎኒያስ አስራት ማክሰኞ ለሊት 8:00 ሰአት ላፍቶ አከባቢ 2 ወንዶች እና 1 ሴት ናሆም ሆቴል አከባቢ ወደ ቦሌ ሚካኤል ውሰደን ብለውት ጓደኞቹን ደርሼ መጣው ብሎ እንደወጣ መኪናውን ውሰድው እሱን ገድለውታል በመሆኑም ገዳዮችን እናፋልጋቸው🤲

ሲያሽከረክረው የነበረው መኪና ቪትስ ኮድ 2 አ.አ A93488 መኪና ሲሆን ያየ ወይም የተመለከተ በዚህ ስልክ እንዲያሳውቀን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን

0911420985 ወይም
0913169669
ደውሉ

ልጆችዎን በተመቸና በማራኪና ንፁህ ቦታ ከምስጉን ባለሞያዎችጋ እንጠብቆታለንአገልግሎታችንቋሚ የልጆች እንክብካቤ ማቆያ
03/01/2023

ልጆችዎን በተመቸና በማራኪና ንፁህ ቦታ ከምስጉን ባለሞያዎችጋ እንጠብቆታለን
አገልግሎታችን
ቋሚ የልጆች እንክብካቤ ማቆያ

ኑ ሰንበትን ለበጎነት ዝቅ ብለን ጫማ በመጥረግ በማስጠረግ ለአረጋውያን ገንዘብ እናሰባስብ ይላሉ ብኩርና የበጎ አድራጎት ማህበር ላፍቶዬ ዝግጁ ? ታክሲ ማዞርያ እንገናኝ
21/12/2021

ኑ ሰንበትን ለበጎነት ዝቅ ብለን ጫማ በመጥረግ በማስጠረግ ለአረጋውያን ገንዘብ እናሰባስብ ይላሉ ብኩርና የበጎ አድራጎት ማህበር ላፍቶዬ ዝግጁ ? ታክሲ ማዞርያ እንገናኝ

ኡመት ቀሽቲ ጥበበኛ እና እሚሰሩ እጆችን አና በረታታ እስኪ string  art Leulay Laftoለ ፀሎት ቤትለቤት ማስዋብያ ለድርጅት ሎጎ ለስጦታ በምት ፈልጉት እዘዙን በዚ ስልክ ደውሉ  ...
15/12/2021

ኡመት ቀሽቲ ጥበበኛ እና እሚሰሩ እጆችን አና በረታታ እስኪ string art Leulay Lafto
ለ ፀሎት ቤት
ለቤት ማስዋብያ
ለድርጅት ሎጎ
ለስጦታ በምት ፈልጉት እዘዙን በዚ ስልክ ደውሉ
096 717 6657 Leulay Lafto

Abiy Negash
05/06/2021

Abiy Negash

21/10/2020
👏 ✈️✈️✈️ ድረስ መሄድ ቀረ ይሎታልእንዴት ማለት ጥሩ => እቤትዎ ቁጭ እንዳሉ በቻናላችን የምንለቃቸው ዋጋቸው እጅግ ተመጣጣኝ እና ORIGINAL የሆኑ እቃዎቻችንን በሚፈልጉት መጠን በመግ...
09/06/2018

👏 ✈️✈️✈️ ድረስ መሄድ ቀረ ይሎታል
እንዴት ማለት ጥሩ => እቤትዎ ቁጭ እንዳሉ በቻናላችን የምንለቃቸው ዋጋቸው እጅግ ተመጣጣኝ እና ORIGINAL የሆኑ እቃዎቻችንን በሚፈልጉት መጠን በመግዛት አልያም በማዘዝ ጊዜዎን ጉልበትዎን እናም ገንዘቦን ይቆጥቡ እንሎታለን!!!!
ለእርሶ የሚሆኑ ኦርጅናል:-👞👟👠👡👢
በዝቅተኛ ዋጋ ከዋስትና ጋር ይዘን ብቅ ብለናል። ኑኑኑ ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇TG

Address

Addis Ababa
ZIPCODE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የ ላፍቶ ልጆች YE LAFTO Lejoch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category