Motherland Ethiopia - እናት ሀገር ኢትዮጵያ

Motherland Ethiopia - እናት ሀገር ኢትዮጵያ Ethiopia Forever. Long live our Motherland. | ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።🇪🇹

13/06/2026
 #እንደ ሀሳብ🤣
06/03/2026

#እንደ ሀሳብ🤣

የአሜሪካ ጦር ኃይሎች 3ጄኔራል እና 15ወታደር ለኢራን እጅ ሰጡ!!
05/03/2026

የአሜሪካ ጦር ኃይሎች 3ጄኔራል እና 15ወታደር
ለኢራን እጅ ሰጡ!!

ሰበር ዜና ....‼️የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን Recep Tayyip Erdoğan በኢራን ሉዓላዊነት እና በሕዝቦቿ መረጋጋት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን በጥብቅ አውግዘዋል።ፕሬዝዳንቱ...
28/02/2026

ሰበር ዜና ....‼️

የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን Recep Tayyip Erdoğan
በኢራን ሉዓላዊነት እና በሕዝቦቿ መረጋጋት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን በጥብቅ አውግዘዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም፣ የክልሉን ሰላም የሚያናጉ ድርጊቶች ሊቆሙ እንደሚገባ በመጠቆም፣

ቱርክ ከኢራን ሕዝብ ጎን መሆኗን ገልጸዋል።

Via Aljazeera

አርሰናል ከዎልቭስ አቻ ተለያየ 2-2 😊በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አርሰናል ከዎልቭስን ያደረገውን ጨዋታ ሁለት አቻ አጠናቋል፡፡በሞሊኒክስ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካ...
18/02/2026

አርሰናል ከዎልቭስ አቻ ተለያየ 2-2 😊

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አርሰናል ከዎልቭስን ያደረገውን ጨዋታ ሁለት አቻ አጠናቋል፡፡

በሞሊኒክስ በተደረገው ጨዋታ ቡካዮ ሳካ እና ፒዩሮ ሂንካፒዬ የአርሰናልን ግቦች አስቆጥረዋል፡፡
ሁጎ ቡኖ እና ሪካርዶ ካላፊዮሪ በራሱ መረብ ላይ የዎልቭስን ግቦች አስቆጥረዋል፡፡

አርሰናል ከተከታዩ ማንችስተር ሲቲ ያለውን የነጥብ ልዩነት የሚያሰፋበትን አጋጣሚ ሳይጠቀምበት ቀርቷል፡፡

ሲቲ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ እያለው ከአርሰናል ያለው ልዩነት አምስት ብቻ ሆኗል፡፡

 ....🙏🔸 የምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት🔹ቅኝ ገዢዎችን ያንበረከከቺው ሀገር እመቤት🔸የእውቀት እናት፣የተለየ ድጋፍ ለሚሹ ምርኩዝ የሆነች ቀዳማዊት እመቤት🔸በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀ...
11/02/2026

....🙏

🔸 የምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ቀዳማዊት እመቤት
🔹ቅኝ ገዢዎችን ያንበረከከቺው ሀገር እመቤት
🔸የእውቀት እናት፣የተለየ ድጋፍ ለሚሹ ምርኩዝ የሆነች ቀዳማዊት እመቤት
🔸በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያዋ ለሀገሯ ተንበርክካ
የምትዘምር ቀዳማዊት እመቤት
🔸ፕሮጀክቶችን ተከታትላ ለፍፃሜ የምታደርስ
🔹ከዘመናት ክስተት ዕንቁ መሪ በስተጀርባ ሳይሆን፤
ከጎኑ የምትሰለፍ ቀዳማዊት እመቤት
🔹ገበታ ለትውልድ፣ ማዕድ ማጋራት፣ አረንጓዴ አሻራ ...
በእያንዳንዱ ፍፃሜ አብርታ የምትታይ ኮከብ
🔹የጎንደር ከተማ ስማርት መሆን፣ የነገሥታት ግምብ፣
የመገጭ ግድብ ግዙፍ ፕሮጀክት...
🔹የየክልሉ ትምህርት ቤቶችና ልማት... ፊታውራሪ
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው!
🔸ከቀዳማዊት እመቤቶች አቻ የማይገኝልሽ
የሚሊየኖች እናት፣ የጀግናችን ባለቤት፣ የእልፎች እህት
... የምናመሰግነው በማስረጃ ነው።
🔹ዘመንሽ በሙላት ይባረክ፤ ተከናወኚ።
(ሀገርን ያለአንድ መልካም ሰው አይተዋትም)
----------------------------------------------------
NB. ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በፊት የነበረቺው የቀድሞው ... መለስ ዜናዊ ባለቤት፤ የትግራይ እናቶች እያለቀሱ፤ የብሔራዊ ባንክ ካዝና ከ900ቢሊየን ብር በላይ እዳ ተሸክሞ፤ ብቻዋን ከህዳሴው ግድብ በላይ _ ያውም ወደ ዩጋንዳ መዋጧ አይዘንጋ!

በዚህ አጋጣሚ የዩጋንዳ ፀረ_ሀገር አክቲቪስቶች ፍርፋሪ የሚጣልላቸው ከአዜብ መስፍን መሆኑ ቢታወስም ይጠቅማል።

ታየ ቦጋለ አረጋ፤ ኢልመ ደሱ ኦዳ
Taye Bogale Arega ❤️❤️❤️

Address

Addis Ababa
3200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Motherland Ethiopia - እናት ሀገር ኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category