Daን ፒክቸር

Daን ፒክቸር security adviser ephrem z Ethiopia

22/05/2026
19/05/2026

በየካ ክፍለ ከተማ በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፍርድ ቤት ክርክር ሲደረግባቸው ቆይቶ ውሳኔ ካገኙ 126 መዝገቦች ውስጥ 122ቱ ለመንግስት መወሰናቸው ተገለፀ

ግንቦት 11/2018 ዓ.ም የካ ኮሙኒኬሽን

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፍትሕ ፅህፈት ቤት ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፀው በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በፍርድ ቤት ክርክር ሲያደርግባቸው ቆይቶ ውሳኔ ካገኙ 126 መዝገቦች ውስጥ 122ቱ ለመንግስት መወሰናቸውን ገልጿል።

እንደተቋሙ ገለፃ ከ2017 ወደ 2018 244 መዝገቦች መሻገራቸውን እና በ2018 ባለፉት ዘጠኝ ወራት 178 አዲስ ከመጡት ክሶች ጋር በአጠቃላይ በ422 መዝገቦች ላይ ክርክር እየተካሄደ እንደሚገኝ ጠቅሶ ውሳኔ ካገኙ 126 መዝገቦች ውስጥ 122ቱ ለመንግስት ማሶሰኑን እንዲሁም 4ቱ በመንግሥት ላይ መወሰናቸውን ጠቅሷል።

የማሶሰን ምጣኔው 96% መድረሱን እና ማስከበር የተቻለው የመንግስትና የህዝብ ሀብት 547,626,202 ብር መድረሱን የጠቀሰው ተቋሙ ከዚህ በተጨማሪም 10 የመንግስት ቤት እና 32,400 ካ.ሜ የመንግስት መሬት ሃብት ማስከበር መቻሉን አብራርቷል።

06/04/2026

Address

Addis Ababa

Telephone

+251939193007

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daን ፒክቸር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Daን ፒክቸር:

Share