Naode

Naode We'll come to
My Naod page

 #ዜና | ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን በአንፊልድ አሸነፈ።  | ጥቅምት 09 ፥2018 ዓ.ም | ድሬዳዋበእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆ...
19/10/2025

#ዜና | ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን በአንፊልድ አሸነፈ።

| ጥቅምት 09 ፥2018 ዓ.ም | ድሬዳዋ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ለዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ሙሉ ሶስት ነጥብ ያስገኘለትን ጎሎች ብሪያን ምቦሞ እና ሀሪ ማጉዌር ሲያስቆጥሩ ለሊቨርፑል ደግሞ ጋክፖ ሊያስቆጥር ችሏል።

በሊጉ ደካማ አቋም እያሳየ የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በዛሬው ጨዋታ በአንፊልድ ያሳየው አቋም መነጋገሪያ ርዕስ ፈጥሯል።

19/10/2025

ዛሬን በ ሰላም የዋለ
ተመስገን ይበል 🙏😍

18/10/2025

     🤞@የሀደሮምርጦች
18/10/2025

🤞
@የሀደሮምርጦች

13/06/2024

 አይይይይይይ ጊዜ 😭
30/05/2024


አይይይይይይ ጊዜ 😭

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Naode posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category