መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media ዝማሬ፤ስብከት፤ወቅታዊ መረጀ ማስተላለፊያ ገፅ። ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ስልክ 0922316326 ነው። ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት በቴሌግራም ይላኩልን።

12/08/2026

ለወንጂ እና ለአከባቢው ነዋሪዎች እንዲሁም ለቀድሞና አሁንም እያገለገላችሁ ላላችሁ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሙሉ ።

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
11/08/2026

እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

በጾመ ፍልሰታ ይሄን ማወቅ አለባችሁ
07/08/2026

በጾመ ፍልሰታ ይሄን ማወቅ አለባችሁ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

ጾመ ፍልሰታ እና ምስጥሯ‼️
06/08/2026

ጾመ ፍልሰታ እና ምስጥሯ‼️

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

06/08/2026

በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለ22 ዓመታት በመጽሐፍት ትርጓሜ መምህርነት ያገለገሉ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ሊቃውንት ጉባኤ አባልነት ከ18 ዓመት በላይ ካገለገሉት ከሊቀ ማእምራን ብርሃነመስቀል አጠና ጋር ስለ እመቤታችን ፍልሰታ ጾም፣ በሊቃውንት ጉባኤ ላይ ስለነበራቸው አገልግሎት ፣ ስለ ዋልድባ ገዳም የሊቃውንት ጉባኤ ውሳኔ፣ ስለ በዓለ ልደት በ29 ብቻ እንጂ በ28 ማክበር ስህተት መሆኑን እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ትምህርት የተሰጠበት ቆይታ በመንክር ሚዲያ You Tube ቻናል ላይ ይመልከቱ

👇
ጾመ ፍልሰታ እና ምስጥሯ‼️
https://youtu.be/yjaKbVHunOQ?si=UJI58Cnks-ALwioi

04/08/2026

ያገባችሁ፣ ያላገባችሁ፣ ለማግባት ትዳር ላሰባችሁ ይሄን ማወቅ አለባችሁ። ሙሉ ትምህርቱን በዚህ Link ታገኙታላችሁ።
https://youtu.be/Fl6ts-yi-t0?si=oc4afmcFK-TiegQq

በዚህ ምክንያት ብዙ ትዳር እየፈረሰ ነው
03/08/2026

በዚህ ምክንያት ብዙ ትዳር እየፈረሰ ነው

አሳዛኝ ዜና‼️"በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት...
03/08/2026

አሳዛኝ ዜና‼️

"በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ መሪር ኀዘን ተሰምቶናል ።

ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ የዝናብ መዝነብና የመባርቅት ድምፅ በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ በድንገት በመከሰቱ ለጸበል ፣ ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ በጻድቃኔ ማርያም ልጆችና ወዳጆች ላይ እጅግ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ኀዘን በመድረሱ ከፍተኛ ኀዘን ተሰምቶናል ።

በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ድንገተኛ አደጋም የ14 ወገኖቻችን ሕይወት ሲያልፍ በ5 ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት በ2 ወገኖቻችን ላይ መለስተኛ ጉዳት ደርሶብን በከፍተኛ የመርዶ ኀዘን ውስጥ እንገኛለን ።

በዚህ ሰኣት የሀገረ ስብከታችን ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ በስፍራው በመገኘት ለሞቱ ወገኖቻችን ጸሎተ ፍትሐት ለተጎዱት ጸሎት ላዘኑ ወገኖቻችን የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌልና አባታዊ ቃለ በረከት በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።

በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ መርዶ ሀገረ ስብከታችን የተሰማውን ጥልቅና መሪር ኀዘን እየገለጽን እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱ ወገኖቻችን እረፍተ ነፍስን ለተጎዱት ፈውስን ላዘኑት መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ ከዕንባ ጭምር ጋር ከልባችን እንመኛለን ሲል" አቡቀለምሲስ ሚዲያ ዘግቧል።

መንክር ሚዲያ-Menker Mediaን በተለያዩ የSocial Media Platform ላይ ለመከታተል ከታች የተቀመጠውን Link ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ።

በYou Tube ይከታተሉን
👇👇👇👇
https://youtube.com/?si=WLFbxLDZxUKAEVj-

በFacebook 👇👇👇👇
https://www.facebook.com/MenkerMedia21?mibextid=ZbWKwL

በTiktok👇👇👇
tiktok.com/

በTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇
https://t.me/MenkerMedia21

የቴሌግራም ማኅበራችን/Group
https://t.me/+R8EmtG0_LY70VEsq

በWhatsApp👇👇👇👇
https://whatsapp.com/channel/0029Va4xtde1NCrPbBLUZA1O

ለማንኛውም መንፈሳዊ ጥሪዎች እና መረጃዎች ቀጥታ መንክር ሚዲያን በስልክ ለማግኘት
👉0922316326

በቴሌግራም ለማናገር

Or

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መንክር ሚዲያ-Menker Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share