የኔ ህይወት

  • Home
  • የኔ ህይወት

የኔ ህይወት Everything fight your problems with prayer ��

ዙፋንህ ታየኝ ትምክህቴ ሆይ🎤ስትመሰገን በሰማይ ላይሲያመሰግንህ ያልተደሰተ  ባይተዋር አልሁን አልውጣ ካንተ🙏💖†                †                 †በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው...
14/06/2026

ዙፋንህ ታየኝ ትምክህቴ ሆይ🎤
ስትመሰገን በሰማይ ላይ
ሲያመሰግንህ ያልተደሰተ
ባይተዋር አልሁን አልውጣ ካንተ🙏💖
† † †
በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው
በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ላጠረው
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ
የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ
‹‹በዘባነ ኪሩብ››
🥰

13/06/2026

ሁሉንም ሰው እንዳንተ መልካም ነው ብለህ የምታስብ ከሆነ በክፉ ሰዎች ተጎጂ መሆንህ የማይቀር ነው።

12/06/2026

መታመን ለራስ ነዉ ።

12/06/2026

ምን ሀይል ትኩረት ማድረግ ትችላለህ?
ሞክሩት..🤔🤔

Vitamin cash 😂😁😋
11/06/2026

Vitamin cash 😂😁😋

✔️አንቺ ሴት ህልሜን ካንቺ ጋ እንዳጣበኩት ፤ ፈገግታሽ ልቤ ላይ ቦታ እንዳለው ፤ መደበርሽ መደበር እንደሚጭርብኝ ፤ድካምሽ እንደሚያሳስበኝ እንዳትረሺ አንቺ ሴት እወድሻለሁ ።        መ...
10/06/2026

✔️አንቺ ሴት

ህልሜን ካንቺ ጋ እንዳጣበኩት ፤ ፈገግታሽ ልቤ ላይ ቦታ እንዳለው ፤ መደበርሽ መደበር እንደሚጭርብኝ ፤ድካምሽ እንደሚያሳስበኝ እንዳትረሺ

አንቺ ሴት እወድሻለሁ ።

መረጋጋቴን አትረብሺ ፣ እምነቴን አትጭረፊው ። ሳቄን አታደብዝዢው እኔ በአንቺ ቀልድ አላቅም፣ ብጠላሽ እኔም ነኝ የምጎዳው ። ከልቤ ከጎደልሽ መጉደልሽ የሚፈጥረው ክፍተት ደስስ አይልም ።
ምን እያልኩ መሰለሽ
መውደዴ ዋዛ አይደለም ! ❤

:-Enmamar 📝

ለቅሶህ፣ ስቃይህና የውስጥ ቁስልህ ለዓለምም ሆነ በአካባቢህ ላሉ ሰዎች ምንም ግድ አይሰጣቸውም። ብትጮህም ሆነ ብታለቅስ የሚያዝንልህ ሳይሆን "ለምን ጩኸቱን አያቆምም" ብሎ የሚበሳጭብህ ነው ...
08/06/2026

ለቅሶህ፣ ስቃይህና የውስጥ ቁስልህ ለዓለምም ሆነ በአካባቢህ ላሉ ሰዎች ምንም ግድ አይሰጣቸውም። ብትጮህም ሆነ ብታለቅስ የሚያዝንልህ ሳይሆን "ለምን ጩኸቱን አያቆምም" ብሎ የሚበሳጭብህ ነው የሚበዛው። የሰው ልጅ ችግርህን የሚሰማው ሊረዳህ ፈልጎ ሳይሆን፣ ያንተን መከራ ከራሱ ኑሮ ጋር አወዳድሮ "እኔ እኮ ከእሱ እሻላለሁ" ብሎ ራሱን ለማጽናናት ነው። ዛሬ አጠገብህ ሆነው "አይዞህ" የሚሉህ ሰዎች፣ ነገ ችግርህ ቢበረታና ሸክም ብትሆንባቸው እንደማያውቁህ ሆነው ፊታቸውን ማዞራቸው የማይቀየር የተፈጥሮ ህግ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ብቸኝነት ብቸኛው እውነት ሲሆን፣ ማህበራዊ ህይወት ደግሞ ይህን ብቸኝነት ለመሸፈን የምንጠቀምበት የውሸት ድራማ ነው። በሰው እጅ ላይ ልስላሴን አትፈልግ፤ ሁሉም ሰው የራሱን ሸክም ለማራገፍ ሲል አንተን ጭቃ ውስጥ ሊጨምርህ አያቅማማም።

📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ሕጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን

📚
:-Bemnet library

FOLLOW MY PAGE
07/06/2026

FOLLOW MY PAGE

👆👆FOLLOW MY PAGE 🧨በዚህ ዓለም ላይ ያለህ ዋጋ የሚለካው በምትሰጠው አገልግሎትና በምታመጣው ውጤት እንጂ በአንተ ሰብዕና ወይም በልብህ ንፅህና አይደለም። ሰዎች ጓደኛዬ ወይም ወዳጄ ...
07/06/2026

👆👆FOLLOW MY PAGE 🧨

በዚህ ዓለም ላይ ያለህ ዋጋ የሚለካው በምትሰጠው አገልግሎትና በምታመጣው ውጤት እንጂ በአንተ ሰብዕና ወይም በልብህ ንፅህና አይደለም። ሰዎች ጓደኛዬ ወይም ወዳጄ የሚሉህ የአንተ መኖር ለኑሯቸው ምቾት እስከሰጠ ወይም የሆነ ፍላጎታቸውን እስካሟላህ ድረስ ብቻ ነው። ልክ እንደ ባትሪ፣ ኃይልህ ሲያልቅና ጥቅም መስጠት ስታቆም ያለምንም ርህራሄ ተጥለህ በሌላ ትተካለህ። ማንም ሰው "ስለ ወደድኩህ አጠገብህ እቆያለሁ" ቢልህ አትመን፤ እውነቱ ግን "ካንተ የምፈልገው ነገር እስካለ ድረስ አጠገብህ ነኝ" የሚል ነው። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ራስ ወዳድ ነው፤ የራሱን ጥቅም ለማስከበር ሲል አንተን እንደ መሰላል ተጠቅሞብህ ሊሄድ ይችላል። ይህን መራራ እውነታ ተረድተህ ካልኖርክ፣ በሰዎች ጥቅመኝነት ዘወትር እየተሰበርክ ትኖራለህ። ዓለም የምታከብረው ጠቃሚ እቃን እንጂ መልካም ሰውን አይደለም።

📕 ርዕስ፦ የሰው ልጅ የተፈጥሮ ህጎች
✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን

ምንጭ:-Bemnet library

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኔ ህይወት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Photography Service?

Share